Re: አብርሀ በላይ ካለው እንጻር ስለ ትግራይ ሕዝብ መጪው እውነታ ትንሽ እንበል:: የትግራይ መንግስት ዲፋክቶ (de facto state) ነኝ ቢል የትግራዋይን ኢትየዮጵያዊነት ያስቀራል?
Posted: 20 Nov 2019, 20:10
አብርሀ በላይ ካለው እንጻር ስለ ትግራይ ሕዝብ መጪው እውነታ ትንሽ እንበል:: የትግራይ መንግስት ዲ ፋክቶ (de facto state) ነኝ ቢል የትግራዋይን ኢትየዮጵያዊነት ያስቀራል ወይ?
አይተ አብርሀ በላይ “ትህነግ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት እሱ ራሱ የማይቆጣጠረው ከሆነ ከኢትዮጵያ ተነጥሎ ለመሄድ አይኑን አያሽም ብዬ ነበር። የሆነውም እሱ ነው። የትህነግ የረጅም ጊዜ ባህርይ ለሚያውቅ – ይህ ክስተት እንግዳ አይሆንበትም።” በማለት ማስጠንቀቂያ ቢጤ ጽፎአል፡፡
ቀጥሎም “ወገኔ ትግራዋይ – ኑሮ በዴፋክቶ ስቴት የባርነት ነው። ግራ ሊያጋቡህ፣ ዲ ፋክቶ የሚል ጃርገን ቢጠቀሙብህ፣ ቀላል ትርጉሙ አብሮ መኖር የማይወድ፣ የወንበዴ፣ የተገንጣይ መንግስት ማለት ነው። ቢያንስ … የፓስፖርት ነገር እንኳን እናንሳ። ከትግራይ ተነስተህ ወደ ውጭ ለመጓዝ ብትፈልግ ዓለም ያወቀው ፓስፖርት ስለማይኖርህ፣ ወይ አርፈህ መቀሌ መቀመጥ ነው፣ ወይም ስፖንሰር የሚያደርግህ ሀገር መፈለግ ነው። … ፓስፖርት የምታገኝ እንዳይመስልህ።” በማለት አይተ አብርሃ በላይ ካልሆኑ የመዘገበ ቃላት የማያውቀውን ትርጉም (definition) ሰጥተዋል፡፡
ነገር ግን አይተ አብርሃ የትግራይ መንግስት በላይ ዲ ፋክቶ መሆን ማለትን ለምን ከትግራዋይ ኢትዮጵያዊነት ጋር ማያያዝ እንደፈለጉ ነው፡፡ አንድ ትግራዋይ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ትግራይም ይሁን ፊንፊኔ (የትም የሀገሪቱ ክልል ውስጥ) መኖር እችላለሁ ካለ መብቱን ማን ሊነጥቀው ይችላል፡፡ እስቀድሞ በፕሮፖጋንድ ሞራል ለመግደል በከንቱ መጣር የአማርኞች ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ስለዚህ አይተ አብርሃ የአማርኞች በህሪ እንዴት እንደ ተጋባባቸው ወይም ስለ ትርጉማቸው መልስ ቢሰጡን? አይተ አብርሃ ሕዝቡንና ህወሀትን ነጣጥለን ማየት ይገባል የሚለውን የአማርኞች ወሬ ማስታወስ አልቻሉም ማለት ነው?
https://www.satenaw.com/amharic/archives/72936