አብርሀ በላይ ካለው እንጻር ስለ ትግራይ ሕዝብ መጪው እውነታ ትንሽ እንበል:: የትግራይ መንግስት ዲ ፋክቶ (de facto state) ነኝ ቢል የትግራዋይን ኢትየዮጵያዊነት ያስቀራል ወይ?
አይተ አብርሀ በላይ “ትህነግ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት እሱ ራሱ የማይቆጣጠረው ከሆነ ከኢትዮጵያ ተነጥሎ ለመሄድ አይኑን አያሽም ብዬ ነበር። የሆነውም እሱ ነው። የትህነግ የረጅም ጊዜ ባህርይ ለሚያውቅ – ይህ ክስተት እንግዳ አይሆንበትም።” በማለት ማስጠንቀቂያ ቢጤ ጽፎአል፡፡
ቀጥሎም “ወገኔ ትግራዋይ – ኑሮ በዴፋክቶ ስቴት የባርነት ነው። ግራ ሊያጋቡህ፣ ዲ ፋክቶ የሚል ጃርገን ቢጠቀሙብህ፣ ቀላል ትርጉሙ አብሮ መኖር የማይወድ፣ የወንበዴ፣ የተገንጣይ መንግስት ማለት ነው። ቢያንስ … የፓስፖርት ነገር እንኳን እናንሳ። ከትግራይ ተነስተህ ወደ ውጭ ለመጓዝ ብትፈልግ ዓለም ያወቀው ፓስፖርት ስለማይኖርህ፣ ወይ አርፈህ መቀሌ መቀመጥ ነው፣ ወይም ስፖንሰር የሚያደርግህ ሀገር መፈለግ ነው። … ፓስፖርት የምታገኝ እንዳይመስልህ።” በማለት አይተ አብርሃ በላይ ካልሆኑ የመዘገበ ቃላት የማያውቀውን ትርጉም (definition) ሰጥተዋል፡፡
ነገር ግን አይተ አብርሃ የትግራይ መንግስት በላይ ዲ ፋክቶ መሆን ማለትን ለምን ከትግራዋይ ኢትዮጵያዊነት ጋር ማያያዝ እንደፈለጉ ነው፡፡ አንድ ትግራዋይ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ትግራይም ይሁን ፊንፊኔ (የትም የሀገሪቱ ክልል ውስጥ) መኖር እችላለሁ ካለ መብቱን ማን ሊነጥቀው ይችላል፡፡ እስቀድሞ በፕሮፖጋንድ ሞራል ለመግደል በከንቱ መጣር የአማርኞች ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ስለዚህ አይተ አብርሃ የአማርኞች በህሪ እንዴት እንደ ተጋባባቸው ወይም ስለ ትርጉማቸው መልስ ቢሰጡን? አይተ አብርሃ ሕዝቡንና ህወሀትን ነጣጥለን ማየት ይገባል የሚለውን የአማርኞች ወሬ ማስታወስ አልቻሉም ማለት ነው?
https://www.satenaw.com/amharic/archives/72936
Re: አብርሀ በላይ ካለው እንጻር ስለ ትግራይ ሕዝብ መጪው እውነታ ትንሽ እንበል:: የትግራይ መንግስት ዲፋክቶ (de facto state) ነኝ ቢል የትግራዋይን ኢትየዮጵያዊነት ያስቀራል?
አቤ ቄሮ!(ቆርቆሮ!) the genius!
If they don't listen to Abraha you tell them not to worry, because ቄሮ!(መንጋ) will sell them Ethiopian passport in Mekele streets for 45 Bir.
በነገራችን ላይ "አማርኞች" እንደ ኤርትራኖች ወንድምና እህትነት ለ"ትግርኞች" እንሰጣለን፣ጥሎ መምጣትን ብቻ ነው የሚጠይቀው ።
[...Somalilanders (ትግራይ ሕዝብ)are also in a bind when they depart from Berbera (መቀሌ). The Somaliland Government የትግራይ መንግስት) passport gets you nowhere except Ethiopia and Malaysia. Djibouti also allows Somaliland officials entry but stamps the visa on a separate piece of paper so as to not to imply that Djibouti recognises the Somaliland passport. One can easily buy a Somali passport on the streets of the capital city (Hargeisa) for $45, which is the only option for most Somalilanders wishing to travel abroad...]

AbebeB wrote: ↑20 Nov 2019, 20:10አብርሀ በላይ ካለው እንጻር ስለ ትግራይ ሕዝብ መጪው እውነታ ትንሽ እንበል:: የትግራይ መንግስት ዲ ፋክቶ (de facto state) ነኝ ቢል የትግራዋይን ኢትየዮጵያዊነት ያስቀራል ወይ?