Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 20 Nov 2019, 18:52
ጌቾ ነፍሴ ከሰሞኑ ብዙ ነጥብ ጥላለች። በዚህ ምክንያት የሰብሃት ነጋ ቤተሰቦች እሳት ላይ ጥደውታል። እሱ ደግሞ በተራው ዶ/ር ደብረፂዮን እና ኬሪያ ኢብራሂምን እሳት ላይ ለመጣድ በመጣደፍ ላይ ይገኛል። በመጀመሪያ ደረጃ የኢህአዴግ ስብሰባ በፊት አዲስ አበባ በሚገኘው ካፒታል ሆቴል የህወሓት አባል የሆኑ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ሰብስቦ ስልጠና መስጠቱ ታውቋል። ስልጠናው የተሰጠው የኢፊዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በፓርላማ ሪፖርት በሚያቀርቡበት ወቅት መልስ አልባ ጥያቄዎችን በማንሳት ምክር ቤቱን መረበሽና የሚዲያ ትኩረት መሳብ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ነበር።
አቶ ጌታቸው ረዳ አምስት የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ አባላትን በገንዘብ ለመግዛት ሞክሮ እንደነበር ተሰምቷል። እነሱም አንድ የአዴፓ እና አራት የኦዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት እንደሆኑ ተገልጿል። ለዚህ ደግሞ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ተመድቦለት እንደነበር ታውቋል። በኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ጠንካራ የመከራከሪያ ሃሳብ ያቀርባል ተብሎ ተጠብቆ ነበር። ከዚህ በተጨማሪ በገንዘብ የገዛቸው አምስት የሥራ አስፈፃሚዎች የኢህአዴግን ውህደት እንደሚቃወሙ መቀሌ ለሚገኙት አለቆቹ ቃል ገብቶላቸዋል። ይሁን እንጂ በቃሉ መሰረት የአዴፓና ኦዴፓ አመራሮች ውህደቱን ሳይቃወሙ በመቅረታቸው ምክንያት ጌቾን እሳት ላይ ጥደውታል። እሱ ደግሞ በበኩሉ “የድምጽ ቆጠራው በመጭበርበሩ ምክንያት እንጂ አምስቱ የኦዴፓና ኦዴፓ አመራሮች ውህደቱን ተቃውመው እንደነበር በመግለፅ ላይ ይገኛል።
በሌላ በኩል በሥራ አስፈፃሚው ስብሰባ ላይ እንቅልፉን ሲለጥጥ የነበረው ጌታቸው ረዳ ደግሞ ሰብሰባው እንዳለቀ ከሁሉም ቀድሞ መቀሌ መግባቱ ተሰምቷል። መቀሌ ከደረሰ በኋላ ከጌታቸው አሰፋ፣ አስመላሽ ወልደስላሴ፣ ሞንጆሪኖ እና ዓለም ገብረዋሃድ ጋር በመሆን በኢህአዴግ ውህደት ላይ ድምፅ ባልሰጡት ዶ/ር ደብረፂዮን እና ወ/ሮ ኬሪያ ላይ ዘመቻ መክፈቱ ታውቋል። ዶ/ር ደብረፂዮን በህመም፣ ወ/ሮ ኬሪያ ደግሞ ለግዜው ባልታወቀ ምክንያት በውህደቱ ላይ ድምፅ ሳይሰጡ መቅረታቸው ይታወሳል።

-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 15592
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 20 Nov 2019, 19:06
They took the money and voted Yea! Deja vu miricha 97’
Ejersa wrote: ↑20 Nov 2019, 18:52

pushkin
- Member+
- Posts: 9610
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
Post
by pushkin » 20 Nov 2019, 19:29
Selam/ wrote: ↑20 Nov 2019, 19:06