Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

DR. ABYEL መደመር እንደልማዱ ዶክተር ብራሀኑን በቁሙ ስረቀው።

Post by Ethoash » 20 Nov 2019, 13:15

ዶክተር ብርሀኑ ነበር የዜጋ ፖለቲክስ ብሎ አንድ ፓርቲ ሁሉን የሚወክል ሊያቃቁም ደፋ ቀና ሲል የነበረው። ታድያ ዶክተራችን ብሬን ና ብሎ ቤተመንግስት ስለ ኢዜማ በደንብ እንዲያስተምረው ካረገ በኋላ ዶክተር ብሬን ፍንግሎ ፒፒ ፓርቲ አቋቁሜያለሁ ይለናል ። ብሬን ፈንግሎ።

ዶክተር አብይ ብዙ ግዜ እጅ ከፍንጅ ተይዞዋል የስውን ድካም ሲስረቅ ፤ ስለዚህ ምንም ፒፒ ፓርትይ ብርቅ አይሆንባቹሁም

ታድያ እንደተስረቀ ፓሪቲ ስሙ አውጣጡ ላይ ትልቅ ስተት ፈፅመዋል ፒፒ ፓርት ማለት እኮ የሽንታሞች ፓርቲ ማለት ነው ። ምነው እንግሊዘኛ የሚናገር አነበረውም ውይ።

እሲቲ ፒ ፒ ብሉ በእንግለዝኛ it will sound Pee Pee Party...if u dont trust me just pronounce PP PARTY .... it sound PEE PEE which way u cut it ...



እንደውም ጤዛ ነሽ እንደውም ዘንቦብሽ PEE PEE PARTY SUPPORTER doing number one supporting their PEE PEE PARTY..