Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL
Re: ጠ/ሚ አብይ አዲሱን ውሕድ ፓርቲ በተመለከተ የሰጡት ማብራሪያ
Pee Pee party ... what is the party name again pee and pee ....
አንድ ጥያቄ አለኝ አሜሪካኖች ትራፕ ራሽያ ረደታዋለች ብለው አበሳ እያሳዩት ነው።
ታድያ የኛው ጎታታ ከነኳተቱ አሜሪካ እስፖንስር አርገን ነው የመጣነው ይለናል እንዴ
በምን ሂሳብ ነው OLF, TPLF የማይጠሩት?
ታድያ ይህ የአሜሪክንን ጣልቃ ገብነትን አይሳያቹም ወይ