Page 1 of 1

ኢዜማና የኢትዮጵያ ስልጣኔ ፤ ብርሃኑ ነጋ

Posted: 19 Nov 2019, 23:54
by Horus
የምንጓዘው ወደ ስልጣኔ ነው ። ግባችን የሰለጠነች ኢትዮጵያን መፍጠር ነው ። በታሪክ የመጀመሪያው ዘመናዊ ስልጡን ዴሞክራሳዊ ሰርአት ለማቆም ነው ።


Re: ኢዜማና የኢትዮጵያ ስልጣኔ ፤ ብርሃኑ ነጋ

Posted: 20 Nov 2019, 14:20
by Ethoash
አረ ኡ በል ጉራጌ አብያችን እኮ ስረቀን በጠራራ ፀሐይ
በሚን ሒሳብ ነው ኢዜማ እያለ እብያቸን pee pee (ፒ ፒ ብሎ ሌላ ፓርቲ የሚያቋንቋ የሚይስተምረው )ብሎ እረፍ

Re: ኢዜማና የኢትዮጵያ ስልጣኔ ፤ ብርሃኑ ነጋ

Posted: 20 Nov 2019, 14:51
by Za-Ilmaknun
Better late than never. After missing so many opportunities to make itself relevant, this party is now trying a come back. They could have stood to support the truth from the get go and stand firm to denounce the unrelenting barbarism unleashed on Ethiopians. Principled stand is what we all are seeking from our politicians.

Re: ኢዜማና የኢትዮጵያ ስልጣኔ ፤ ብርሃኑ ነጋ

Posted: 20 Nov 2019, 14:53
by Horus
ethioash,

አንተ ስለ ፊዚክስ ቤሳ ሳንቲም ስለማታቅ ነው እንጂ እስፔስ ታይም ከርቪቸር እንዴት ግራቪቲን ፈጥሮ ትልቁ ትንሹን እንደሚስብ እገልጽልህ ነበር ። የኢዜማ ፊዚክስ ያንተ አንጎል ውስጥ ሊገባ የሚችል ጽንሰ ነገር አይደለም ።

ደመቀ መኮንን እንዳለው ፒፒ የኢትዮጵያ አንድነትንና የግለሰቡ ዜጋ ክቡርነት ለማረጋገጥ የመጣ ውህደት ነው ማለቱ አንድ ግዙፍ ሃቅ አረጋገጠ፤ እሱም የዎያኔ ትግሬ 45 አመት ደደቢታዊ ድድብና መባከንና ድራማ ማክተሙን፣ መክሰሙን !!! ይህ ነው ፋክቱ !!!

ሌላው እንደነ ጆን ሎክ፣ ሩሶ፣ ቶማስ ጀፈርሰንና አሌክሳንደር ሃሚልተን በነብርሃኑ ነጋ፣ በነአንዲ ጽጌ ላ50 አመታት ሲቀመር የነበረው የዘመናዊ ዴሞክራሲና የዜጋ ልእልና ፍልስፍና የዘር ህሳቤን ጭምር እንደ ሃያሉ ግራቪቴሽናል ፎርስ እየሳበ የኢትዮጵያን ሃያል ፊዚክስነት አረጋገጠ !!

እንዳንተ ላለ ኢንተለጀንስ አልባ ስለማይገለጽ ነው እንጂ አቢይ ከብርሃኑ አልሰረቀም ፣ ኢብፓ ከኢዜማ አልሰረቀም፤ ኢዜማ ኢህአዴግን አፈረሰ እንጂ !! ዜግነት ዘረኝነትን አሸነፈ እንጂ !!

እርምህን አውጣ !!

Re: ኢዜማና የኢትዮጵያ ስልጣኔ ፤ ብርሃኑ ነጋ

Posted: 20 Nov 2019, 15:17
by Horus

Re: ኢዜማና የኢትዮጵያ ስልጣኔ ፤ ብርሃኑ ነጋ

Posted: 20 Nov 2019, 15:59
by Ethoash
Horus wrote:
20 Nov 2019, 15:17
(EPeePee )ፒፒ የሽንታሞች ፓርቲ ነው በለኛ

Re: ኢዜማና የኢትዮጵያ ስልጣኔ ፤ ብርሃኑ ነጋ

Posted: 20 Nov 2019, 19:01
by Selam/
Woyane rat - There is nothing more boring in this world than TPLF thugs’ dry humor. You just don’t know how to do it. Better to limit yourself to robbery, deceit and hatred. These are things stamped in your DNA. LOSER!
Ethoash wrote:
20 Nov 2019, 15:59
Horus wrote:
20 Nov 2019, 15:17
(EPeePee )ፒፒ የሽንታሞች ፓርቲ ነው በለኛ