Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 19 Nov 2019, 12:59
ይኸኛው ባለጌ ቄስ መስቀሉን ይዞ ወደ ፖላቲካ ሜዳ መሰማራቱ ዐይግረማችሁ፡፡ ጦር እናደራጃለን ያለውን የአማራ ፓትርያርክም ታስተውሱ የለ?
ከብዙ ጦር መሳርያ ጋር በቤተ ክርስቲያን ሲያዝ ለስዕለት የመጣ ነው ያለው ቀልደኛ የአማራ ቄስ ጨዋታስ ደስ አይልም?
ይኸ ነው የነፍጠኞች በህሪና የጦር ምሽግ ቤ/ክርቲያናቸው፡፡ ስለዚህ ጨዋታው ምሽግ ማፍረስ ነው እንጂ ቤ/ክርስቲያን ማቃጠል ሊባል አይችልም፡፡ ይልቅስ አማሮች መስጊድ ማቃጠል ቢያቆሙ ይሻላል፡፡
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 19 Nov 2019, 15:10
አሜሪካ አገር ቄሶች ጦርነት ሲያውጁ ። ኦሮሞ አገር ያለውን ዘመዶቻቸውን እንደሚያስበሉ አያቁት እንዴ። እነዚህ ሰዎች ነገ በኔ አይሉም በስው ደም ይነግዳሉ።
ከዚህ በፊት አማሮች ለምን ሳዊዲዎች መሬት ጋምቤላ ተስጣቸው ብለው ስላማዊ ስልፍ አረጉ። እነዚህ ደደቦች ፪፻ ሺህ አማሮች ሳዊዲ ውስጥ መኖራቸውን አያውቁም እንዴ ምን እዳ አለባቸው ሳዊዲዎች እነዚህ ኮተት መሽከም ለመበቀል ውጡ ቢላቸውስ ብለው ምንም አላስቡም ። ታድያማ አረቦች ምን እዳ አለባቸው ለመበቀል መድረ ወረቀት የሌላትችን ሚስኪን መንግደ ላይ መጎተ ጀመሩ የዛን ግዜ ደግሞ ። በፊት አረቦች ይውጡ ካገራችን እንዳላሉ አሁን ደግሞ ለምን አረቦች ዜጋችንን ከአገራቸው ያወጣሉ ብለው ስልፍ ምን አይነት ደደብነት ነው።
ታድያ ይህ በእንዲ እንዳለ በጉ ጠቅላይ ሚኒስተር ሐይለማርያም ደሳለኝ ከአረቦች ንጉሶች ጋር ቆሞ ሽብርተኞችን እንታገላለን ብሎ አለ። ይህ ደደብ ሚስኪን አበሾች በሽፍተኞች መሬት መኖራቸውን ዘነጉ እንዴ። ታድያማ ሽፍቶቹ አበሾቹን አስልፈው አረዶቸው። ጠንጌው እግዛብሔር ይስጠቅ አፉን ከዚያ በኋላ ሰበስብ።
አሁንም እነዚህ ቄሶች ኦሮሞ ላይ ያሉት ቤተክርስታኖች የተስሩት ኦሮሞን በመግደልና በጦር ደል በማረግ መኖኑን እንዴት ረስቱ ። ቤተክርስታኒቱ በደም መሬት ላይ ነው የቆመችው። ታዳይ የመሬቱ ባሌበት ቤተክርስታኑን አቃጥሎ መሬቱን ቢወስድ ሐጥያቱ የማነው ቤት ክርስቲያን በደም መሬት የስራው ውይስ መሬቱን የወስደው ። ይህ ሁሉ ግፍ ከመሆኑ በፊት አማሮች ይቅርታ ጠይቀው በፊት ለተስራው ግፍ ። የኦሮም እግረ ላይ ወድቀው ባይሆን ይቀርታ ጠይቀው ቤትክርስቲያኑን እንደማዳን ጦር ስንቀን እንደገና እንወግሀለን ማለቱ ይምን ድፍረት ነው። ይምን ገገማነት ነው ጦርነት ሁሉ እኮ በድል አይጠናቅቅም በሽንፈት ይጠቃለላል ስለዚህ ይህ ጦር ስባኪ ቄስ ጦሩነቱን ይቀላቀላል ውይስ የድሀ ልጅ እንደልማዱ ይልካል ።።
በኔ በኩል የኦሮሞ ሚድያ ስንፈት አለ ባይ ነኝ ይህንን ቄስ አማሮች ቢሆኑ የገባበት ገብተው ነበር በጥያቄ የሚይፋጥጡት አስራ አመት በሙሉ ያለውን እየደጋገሙ የሚደስኩሩት ግን ኦሮሞዎች አሁንም የችልተኝነት አዛቤ አላቸው