ኮትድቭዋሮች በሁለተኛው ደቂቃ ቢያገቡም: የፋሲል ከነማ ተጫዋች ሱራፈል የተሰጠውን ቅጣት ምት ወደ ጎል ቀይሮታል: ከዛም ሽመልስ ብቻውን ከበረኛው ጋር በመገናኘት ጎል አስቆጥሯል:: በዚህም 2-1 አሸንፈዋል:: ቅዳሜ ከማዳጋስካር ጋር ተጫውተው 1 -0 ተሸንፈው ነበር::
ታሪካዊ ድል ነው::
እይቭኦርኮስቶች ምንም ልምምድ ሳያረጉ ነው ወደ ሜዳ የገቡት የተባለው:: ይህ ንቀትም ሊሆን ይችላል::
ጨዋታውን ከ amara mass media youtube ላይ መከታተል ይቻላል ::
Re: ለአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኮትዲቭዋርን አሸነፈ!
ነው ! ባህርዳር ስታድዮም የድል ቦታ ነው:: ወደ ባህርዳር የተቀየረው ካፍ መቀሌ ብቁ አይደለም ብሎ ስለነበር ነው ::
አሰልጣኝ አብርሃም ዛሬ ቢሸነፉ ኖሮ ከመሰናበት አይድንም ነበር::
ከአሁን በኃላ ማረግ ያለባቸው:
ማዳጋስካርን አገራችን ላይ በሁለት ጎለ ማሸነፍ ግዴታ ነው:: ኮትዲቭዋር በመዳዋ ስለምትጫወት በጠባብ እንድንሸነፍ የሚቻለውን ማረግ ነው:: ይህ ከሆነ አላፊ እንሆናለን::
አሰልጣኝ አብርሃም ዛሬ ቢሸነፉ ኖሮ ከመሰናበት አይድንም ነበር::
ከአሁን በኃላ ማረግ ያለባቸው:
ማዳጋስካርን አገራችን ላይ በሁለት ጎለ ማሸነፍ ግዴታ ነው:: ኮትዲቭዋር በመዳዋ ስለምትጫወት በጠባብ እንድንሸነፍ የሚቻለውን ማረግ ነው:: ይህ ከሆነ አላፊ እንሆናለን::
Re: ለአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኮትዲቭዋርን አሸነፈ!
That second goal was a beaut 