Page 1 of 1
ሲዳማን ክልል የሚያደርገው የኦሮሞ አጀንዳ ዞሮ ኦሮሞን የሚያቃጥል ፈንጂ ነው
Posted: 19 Nov 2019, 04:25
by Horus
Re: ሲዳማን ክልል የሚያደርገው የኦሮሞ አጀንዳ ዞሮ ኦሮሞን የሚያቃጥል ፈንጂ ነው
Posted: 19 Nov 2019, 04:46
by Horus
ከዚህ በኋላ እንግዲህ ወይ ኦሮሞ ሲዳማን ውጦ የኦሮሞ አገር ያረጋል፤ ወይ ሲዳማ ከኦሮሞ በታሪክ በግፍ በወረራ የተወሰደበትን ግዙፍ መሬት ሻሸመኔን ጨምሮ በክብር ያስመልሳል። ኦሮሞ ሲዳማን ከደቡብ ለመገንጠል የሚለፋው ለምንም አይደለም ። ኦሮሞ ደቡብን ለመዋጥ አቅሙም እውቀቱም የለውም ፤ በቸውኛው የኦሮሞ አጀንዳ ሲዳሞን አዳክሞ የተነጠቀውን መሬት ጉዳይ እንዲረሳ ለማድረግ ነው። ድራማውን ተከታተሉት !!!
Re: ሲዳማን ክልል የሚያደርገው የኦሮሞ አጀንዳ ዞሮ ኦሮሞን የሚያቃጥል ፈንጂ ነው
Posted: 19 Nov 2019, 04:54
by Horus
ጃዋርኮ ከኢትዮጵያ ወጥቶ ወጭ የተሸሸገው (በስብሰባ ሳቢያ) በሲዳማ ምርጫ ሌላ እልቂት ቢኖር እንዳጠየቅ ነው ። አሁን የቁሻሻው አንሶላ አጣቢ ብርቱካን መደቅሳ ነች ። ሲዳሞና አዋሳ ከነገ ጀምሮ የቀውስ፣ የጦርነት፣ ስደት ምድሮች ናቸው። ይህን ሁሉ ፕላን ያረገው ጃዋርና ያዲሱ ኦሮሞ ሄጂሞኒ ህቡእ ድርጅት ነው።