Page 1 of 1
አዲሱ የወያኔዎች ቅሪቶች ውህድ ፓርቲ ከፓርቲው ስም ሰምን ኢትዮጵያ የሚለውን ስም አስቀረ? ኢትዮጵያ ትደብራለች እንደ ማለት ይሆን ወይስ ቀስ በቀስ ወደ ኦሮሚያ ለመቀየር ታስቦ ይሆን?
Posted: 18 Nov 2019, 21:25
by AbebeB
አዲሱ የወያኔዎች ቅሪቶች ውህድ ፓርቲ ከፓርቲው ስም ሰምን ኢትዮጵያ የሚለውን ስም አስቀረ? ኢትዮጵያ ትደብራለች እንደ ማለት ይሆን ወይስ ቀስ በቀስ ወደ ኦሮሚያ ለመቀየር ታስቦ ይሆን?
ብልጽግና ፓርቲ ብልግና እየሠራ ይመስላል፡፡ ለማንኛውም መጠርጠር አይከፋም፡፡ ኢትዮጵያ የሚለው ቃል በታሪክ አሻሚና በብዙ ሕዝቦች ዘንድ አስጠይ ስለሆነ ወደ ኦሮሚያ ለመቀየር ታስቦ ከሆነ መልካም ራዕይ፡፡ እንዲያውም በሌለ ሀብት ብልጽግና ፓርቲ ከማለት ራዕይ ፓርቲ ቢሉ እኔም እቀላቀላቸዋለሁ፡፡
እናንተስ?
Re: አዲሱ የወያኔዎች ቅሪቶች ውህድ ፓርቲ ከፓርቲው ስም ሰምን ኢትዮጵያ የሚለውን ስም አስቀረ? ኢትዮጵያ ትደብራለች እንደ ማለት ይሆን ወይስ ቀስ በቀስ ወደ ኦሮሚያ ለመቀየር ታስቦ ይሆን?
Posted: 18 Nov 2019, 21:38
by Selam/
Doesn’t make sense to me. How would it sound if GOP was called Grand Old Part of America or American Republican Party? It’s American, what else? Or imagine CDU of Germany renamed to German Christian Democratic Union. It’s just goofy.
AbebeB wrote: ↑18 Nov 2019, 21:25
አዲሱ የወያኔዎች ቅሪቶች ውህድ ፓርቲ ከፓርቲው ስም ሰምን ኢትዮጵያ የሚለውን ስም አስቀረ? ኢትዮጵያ ትደብራለች እንደ ማለት ይሆን ወይስ ቀስ በቀስ ወደ ኦሮሚያ ለመቀየር ታስቦ ይሆን?
ብልጽግና ፓርቲ ብልግና እየሠራ ይመስላል፡፡ ለማንኛውም መጠርጠር አይከፋም፡፡ ኢትዮጵያ የሚለው ቃል በታሪክ አሻሚና በብዙ ሕዝቦች ዘንድ አስጠይ ስለሆነ ወደ ኦሮሚያ ለመቀየር ታስቦ ከሆነ መልካም ራዕይ፡፡ እንዲያውም በሌለ ሀብት ብልጽግና ፓርቲ ከማለት ራዕይ ፓርቲ ቢሉ እኔም እቀላቀላቸዋለሁ፡፡
እናንተስ?
Re: አዲሱ የወያኔዎች ቅሪቶች ውህድ ፓርቲ ከፓርቲው ስም ሰምን ኢትዮጵያ የሚለውን ስም አስቀረ? ኢትዮጵያ ትደብራለች እንደ ማለት ይሆን ወይስ ቀስ በቀስ ወደ ኦሮሚያ ለመቀየር ታስቦ ይሆን?
Posted: 18 Nov 2019, 21:41
by Dawi
AbebeB wrote: ↑18 Nov 2019, 21:25
አዲሱ የወያኔዎች ቅሪቶች ውህድ ፓርቲ ከፓርቲው ስም ሰምን ኢትዮጵያ የሚለውን ስም አስቀረ? ኢትዮጵያ ትደብራለች እንደ ማለት ይሆን ወይስ ቀስ በቀስ ወደ ኦሮሚያ ለመቀየር ታስቦ ይሆን?
ብልጽግና ፓርቲ ብልግና እየሠራ ይመስላል፡፡ ለማንኛውም መጠርጠር አይከፋም፡፡ ኢትዮጵያ የሚለው ቃል በታሪክ አሻሚና በብዙ ሕዝቦች ዘንድ አስጠይ ስለሆነ ወደ ኦሮሚያ ለመቀየር ታስቦ ከሆነ መልካም ራዕይ፡፡ እንዲያውም በሌለ ሀብት ብልጽግና ፓርቲ ከማለት ራዕይ ፓርቲ ቢሉ እኔም እቀላቀላቸዋለሁ፡፡
እናንተስ?
አይ የጠባብ ነገር!
ከመንደር የራቀ ማሰብ አትችሉም፣
"ብልፅግና" በቀጠና ደረጃ የሚያስብ ፓርቲ ነው፤ ያም ይሆናል!
እንደው እኛ ምን ማድረግ ይሻለናል እናንተን ለማዘመም?