Page 1 of 1

ስለ አቡነ ዲ'ፋክቶ!!!

Posted: 18 Nov 2019, 17:47
by Hameddibewoyane
የሱማሌ ክልል ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሰርቶ የመክበር ብሎም ህዝብ የመምራት አቅም እስካለው ድረስ ወደ ሀላፊነት የመምጣት መብት አለው። ዋናው የማህበረሰብ ቋንቋ ማክበርና ሀገር መውደድ ነው።
ሙስጠፋ ሙሀመድ።
የሱማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር