Page 1 of 1

“እየገደሉ ሰላም ነዉ አሉ” ታላቁ ሩጫ በአንዳንድ ሥፍራዎች በዚህ መልክ ወደ ተቃዉሞ ሠልፍ ተቀይሯል

Posted: 17 Nov 2019, 14:10
by jem12

Re: “እየገደሉ ሰላም ነዉ አሉ” ታላቁ ሩጫ በአንዳንድ ሥፍራዎች በዚህ መልክ ወደ ተቃዉሞ ሠልፍ ተቀይሯል

Posted: 17 Nov 2019, 14:59
by Abere
ቄሮ ድርሽ ብትይ እንዴ ዶሮ እግርሽን ነው ማለታቸው ይመስለኛል። ዘብሄረ የአዲስ ሠልጠን ባለ ቋንቋ ነው ዕቅዳቸውን የገለፁት - የባህርዛፍ ዝንጥል ሽመል እና ሜንጫ ይዘው አይደለም። ግልባጩ ለዐብይ አህመድ እና ለታከለ በትክክል የደረሰ ይመስላል።