Page 1 of 1

የኢዜማ ከፍተኛ ባለስልጣን ጃ-War Islamic Oromiaን ለመመስረት ውስጥ ለውስጥ እየሰራ መሆኑን አጋልጠ!!

Posted: 17 Nov 2019, 00:26
by Maxi
የኢዜማ ከፍተኛ ባለስልጣን ጃ-War Islamic Oromiaን ለመመስረት ውስጥ ለውስጥ እየሰራ መሆኑን አጋልጠ!!
Abebe Bogale

የጃራ አባ ገዳ ለጋሲ ወራሽ የሆነው ጁሃር መሐመድ ዛሬ ሚኒሶታ ላይ ባደረገው ስብሰባ የተገኙለት ሙስሊም ኦሮሞዎች ብቻ እንደሆኑ ከበርካታ የቅርብ ሰዎች አረጋግጫለሁ። ኦሮሞ የሃይማኖት ብቻ ሳይሆን የባህልም ብዙሃነት ያለው ትልቅ ማህበረሰብ መሆኑን መገንዘብ ለሚችል ፖለቲከኛ ይሄ መንደርና ሃይማኖት የለየ የፖለቲካ ድጋፍ ወንዝ እንደማያሻግር ግልጽ ነው።
Please wait, video is loading...

Re: የኢዜማ ከፍተኛ ባለስልጣን ጃ-War Islamic Oromiaን ለመመስረት ውስጥ ለውስጥ እየሰራ መሆኑን አጋልጠ!!

Posted: 17 Nov 2019, 00:30
by Maxi
Please wait, video is loading...

Re: የኢዜማ ከፍተኛ ባለስልጣን ጃ-War Islamic Oromiaን ለመመስረት ውስጥ ለውስጥ እየሰራ መሆኑን አጋልጠ!!

Posted: 17 Nov 2019, 01:00
by Horus
አበበ ቦጋለ፣ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ፤ ከምወዳቸውና ከማደንቃቸው የኢትዮጵያ መሪዎች አንዱ !!!