Page 1 of 1

ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 09:50
by Hameddibewoyane
ዘረኝነት ህሊናን ያውራል እኮ‼ ጎንደር ውስጥ የነበሩት የትግራይ ተወላጆች በሙሉ ተጠራርገው ተባርረዋል ስትሉ አልነበረም እንዴ :?:

Re: ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 10:12
by Ejersa
:lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
16 Nov 2019, 09:50
ዘረኝነት ህሊናን ያውራል እኮ‼ ጎንደር ውስጥ የነበሩት የትግራይ ተወላጆች በሙሉ ተጠራርገው ተባርረዋል ስትሉ አልነበረም እንዴ :?:

Re: ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 10:43
by Ejersa
“ከብሔርም ከሐይማኖትም በላይ ሰውነት ከሰሃራ በረሃ ስቃይ አውጥቶኛል"
https://www.bbc.com/amharic/news-504205 ... TgQUoym_aU

Re: ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 13:01
by Hameddibewoyane

Re: ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 13:05
by Ejersa
ዳንኤል ብርሃነ ለካ ወዶ አይደለም እዬዬ ያለው?

ሰበር መረጃ!

የትግራይ ዴሞክራሲ ምትሕብባር (ትዴት !
ምክ/ል ሊቀመምበር ኢንጅነር ግደይ ዘርኣይ ፅዮን!

በባህርዳር ከተማ የተጋሩ ተወላጆች እና የባህርዳር ነዋሪዎች ታላቅ የፍቅር የሰላም የአንድነት መድረክ አዘጋጅተው ተወያይቶዋል።

በግጭቱ ምክንያት የተፈናቀሉ የትግራይ ተወላጆች ወደ ነበሩበት ተመለስው የሚኖርበት ሁኔታ እንደሚመቻችላቸው ንብረታቸው የሚመለስበት የነበረው ፍቅር ሰላም አንድነታቸው የሚያስቀጡሉበት የክልሉ አመራር የበኩላቸው ጥረት እንደሚያደርጉ ተናግረዋል።

የሰላም የፍቅር የአንድነት መድረኩ
ነገ በጎንደር ከተማ እንደሚደረግም መረጃ ደርሶኛል!

ይበል የሚያሰኝ ተግባር ነው !!!

ድል ለትዴት"

Re: ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 13:27
by Ejersa
"ኢህአዴግ የፈረሰ እለት ኢትዮጵያም ትፈርሳለች" እያለ ሀገሬ ላይ ሲያሟርት የነበረው ቁራ ክንፉ ተመታ‼
Hameddibewoyane wrote:
16 Nov 2019, 09:50
ዘረኝነት ህሊናን ያውራል እኮ‼ ጎንደር ውስጥ የነበሩት የትግራይ ተወላጆች በሙሉ ተጠራርገው ተባርረዋል ስትሉ አልነበረም እንዴ :?:

Re: ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 15:00
by pushkin
:lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
16 Nov 2019, 09:50
ዘረኝነት ህሊናን ያውራል እኮ‼ ጎንደር ውስጥ የነበሩት የትግራይ ተወላጆች በሙሉ ተጠራርገው ተባርረዋል ስትሉ አልነበረም እንዴ :?:

Re: ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 15:38
by pushkin

Re: ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 17:52
by Kuasmeda

Re: ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 18:30
by pushkin
Kuasmeda wrote:
16 Nov 2019, 17:52

Re: ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 18:44
by Ejersa
Hameddibewoyane wrote:
16 Nov 2019, 09:50
ዘረኝነት ህሊናን ያውራል እኮ‼ ጎንደር ውስጥ የነበሩት የትግራይ ተወላጆች በሙሉ ተጠራርገው ተባርረዋል ስትሉ አልነበረም እንዴ :?:

Re: ይድረስ ለቅሌታሙ ሽማግሌ አቶ ሓላፊ መንገዲና የ ወያኔ ካድሬዎች!

Posted: 16 Nov 2019, 22:50
by Hameddibewoyane
Please wait, video is loading...