Page 1 of 1

የውሽት ዜና በማሰራጨትና በኦሮሞ ጥላቻው የሚታወቀው ESAT (ሲሳይ መኮንን) በሕግ ሊጠየቅ ነው።

Posted: 15 Nov 2019, 19:49
by AbebeB
ሲሳይ መኮንን በትግራዋይ ላይ የዘር ጥቃት ያወጀ መደዴ ጋዜጠኛ መሆኑ ይታወቃል። አሁን ደግሞ ኦሮሚያ ውስጥ ሽብር ለማባባስ ስለ ቡሌ ሆራ ዪንቬርሲቲ ያቀረበው የሀሰት ዘጋባ ESATትን ሕግ ፊት ሊያቀርበው እንደሆነ ተገለፀ። ይሄው ሚዲያ ከዚህ በፊት የሌላን ሀገር ግድያ በኦሮሚያ ውስጥ እልቂት ለማባባስ እንደ ተጠቀመበት ይታወሣል።


Link: