ታክቲክ ማለት ይህ ነው፦ የኦጋዴንያን ነፃነት በኦብነግ ለማስመለስ ሶዴፖን፣ ኦሮሚያ በቄሮ ነጻ እንድትወጣ አብይን የኦፒዲኦ ሊቀመንበር ማድረግና ከሀበሻ ጋር መቆመር ማለት ነው።
Posted: 15 Nov 2019, 16:52
ታክቲክ ማለት ይህ ነው፦ የኦጋዴንያን ነፃነት በኦብነግ ለማስመለስ ሶዴፖን፣ ኦሮሚያ በቄሮ ነጻ እንድትወጣ አብይን የኦፒዲኦ ሊቀመንበር ማድረግና ከሀበሻ ጋር መቆመር ማለት ነው።
የሚንሊክ ርዝራዦችን ፖለቲካ በቀላሉ መገላገል ሲቻል ምን ሌላ ጣጣ ውስጥ ይወስደናል። ለነገሩ ፌንጣ ብትቆጣ ጥርስዋን ጥላ ሄደች ስለሆነ በጥፊ መወልወልም ቀጣይ አማራጭ ሊሆን ይችላል።
Link: