Page 1 of 1

በኢህአዴግ መፍረስ ብቸኛው ተጎጂዎች የወያኔ ባለስልጣናት ብቻ ናቸው። / አቦ ተስፋዬ ገብረአብ

Posted: 15 Nov 2019, 11:12
by MatiT
የዘመናችን ኦሮሞ!

የኢህአዴግ መክሰም እና የ EPP መወለድ የኦሮሞን ህዝብ እንደሚጎዳው የሚገልጹ አስተያየቶች እያነበብኩ ነው። ሊገባኝ ያልቻለ አባባል ነው። ኢህአዴግ ቢዋሃድም ባይዋሃድም የኦሮሞ ህዝብ ቀዳሚ ጉዳይ ሊሆን አይችልም። የኦሮሞ ህዝብ ህልም እና ራእይ ለምን ከኢህአዴግ ጋር ይቆራኛል? ኢህአዴግን ታግሎ ለዛሬው ቀብር ያደረሰው ራሱ የኦሮሞ ህዝብ አይደለም እንዴ?

ከኢህአዴግ መፍረስ ጋር የኦሮሚያ ክልል ህልውና ሊያበቃለት አይችልም። እኔ እንደሚገባኝ ከኢህአዴግ መፈረስ ጋር የክልሎች ህልውና አብሮ ሊፈርስ አይችልም። የፌደራል ሲስተሙን ማፍረስም አይቻልም። በዚህ ጊዜ ኦሮሚያን አራት ቦታ ቆራርጦ "ኦሮሚያ" የሚለውን ስም ለመደምሰስ ታስቦ ከሆነ እብደት ነው። ይህን ማድረግ ይቻል የነበረበት ዘመን አልፎአል። ኦሮሚያን ቀርቶ ጃዋርን እንኩዋ መንካት እንደማይቻል ትናንት በይናችን አይተናል።

በመሆኑም በዚህ ጊዜ በኢህአዴግ መፍረስ ብቸኛው ተጎጂዎች የወያኔ ባለስልጣናት ብቻ ናቸው።

የኦሮሞ ህዝብ ከበቂ በላይ ኦሪጂናል መሪ ድርጅቶች አሉት። ድርጅቶቹ ቢቻል ተዋህደው ካልተቻለ ግንባር ሆነው የኦሮሞን ህዝብ ወክለው ኢትዮጵያን ለመምራት መዘጋጀት ብቻ ያለባቸው ይመስለኛል።

በተቀረ ኢህአዴግ አንድ ግንባር እንደመሆኑ የፈለገውን መሆን ይችላል። አባላቶቹ ይጨነቁበት። አባል ያልሆነ መብቱ ልክ እንደኔ አስተያየት መስጠት ብቻ ነው።

ወደድንም ጠላንም ይህን ለውጥ ያመጣው የኦሮሞ ወጣት እንደመሆኑ ህልም እና ራእይ አለው። ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን መላ አፍሪቃ ቀንድ ላይ ተጽእኖ የማድረግ ብቃት አለው። ኦሮሞ በዚህ ዘመን አጋዥ እንጂ ታጋዥ አይደለም።

እና ወዳጆቼ ሆይ!

ባርኔጣችሁን አንስታችሁ ለመጨረሻ ጊዜ ኢህአዴግን ተሰናበቱት። "ኢህአዴግ" እንደ "ሶቪየት" አርጅቶ ሞቶአል። ወደ መቃብሩ ሲጉዋዝ ጥቂትም ቢሆን እንባ ማፍሰስ ግን ይገባል። ለሙዋች እንባ መጭመቅ ነባር ባህል ነውና!!

Re: በኢህአዴግ መፍረስ ብቸኛው ተጎጂዎች የወያኔ ባለስልጣናት ብቻ ናቸው። / አቦ ተስፋዬ ገብረአብ

Posted: 15 Nov 2019, 11:22
by Halafi Mengedi
Anchi Qentegna nesh Alush. Tesfaye Gebreab would advice to woyane, woyane should do exact the opposite of Tesfaye suggestion. Medemer is to be control by shaebia Issayas.

BTW, since you do not have any party in north Tigray let Issayas join his Arab Bilichlich party with Abiy.

Re: በኢህአዴግ መፍረስ ብቸኛው ተጎጂዎች የወያኔ ባለስልጣናት ብቻ ናቸው። / አቦ ተስፋዬ ገብረአብ

Posted: 15 Nov 2019, 11:28
by MatiT
This is it..Tplf will be die after a day the new Ethiopian party formed ..rest in hell weyanaye tegrsaye

Re: በኢህአዴግ መፍረስ ብቸኛው ተጎጂዎች የወያኔ ባለስልጣናት ብቻ ናቸው። / አቦ ተስፋዬ ገብረአብ

Posted: 15 Nov 2019, 11:49
by Sam Ebalalehu
Tesfaye is masterful in telling half truth. Yes, the TPLF creators will be the most affected if EPDRF dissolves. But so do the Oromo politicians that the TPLF politicians created. If the very intent of dissolving EPDRF — no reasonable, person argues otherwise — is to mitigate ethnic based politics, all politicians who cater to ethnic politics will be the losers. In fact, after the dissolution , it will be a high time to test the fairytale that the TPLF politicians and their handpicked “ Oromo leaders” have told us for decades: That all Oromos think alike. Stay tuned guys the next political infighting will be between the Oromos themselves.
But I still do not understand why Tesfaye who claimed to be the self appointed historian of the Oromos fail to see what is coming.