ሰበር ዜና: በጥብቅ ሚስጥር ተይዞ አገረ ትግራይን ለመመስረት የተዘጋጀ ሰነድ በጨረፍታ‼
Posted: 14 Nov 2019, 15:04
"A Democratic State of Tigray: A New Country in the Making" በሚል አገረ ትግራይን ለመመስረት የተዘጋጀ ጥብቅ ሚስጥራዊ ሰነድ በKebenna Insider እጅ ገብቷል።
ይህ የጥናት ሰነድ 600 በላይ ገፅ የፈጀ ሲሆን፣ ከሚያነሳቸዉ አንኳር ጉዳዮች መካከል፤ የፀጥታ ጉዳዮች (ስለmilitary overtake፣ border demarcation... ያወራል)፤ የኢኮኖሚ ጉዳዮች (ለምሳሌ በአዲስ አበባ/Finfinnee ያላቸዉን የኢኮኖሚ ጥቅም)፤ ከዲፕሎማሲ እና ስለregional stability ጉዳዮች ጋር ተያይዞ AU, EU, the East, US፤ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን፣ East Timor በመጥቀስ የሌሎች አገራትን ተሞክሮ (Comparative Analysis) በዉስጡ ያቀፈ ነዉ።
አገር የመመስረት ፍላጎቱ Plan A ወይስ Plan B ?
----------------
TPLF- ከእናት አገራቸዉ ተገንጥለዉ የራሳቸዉን አገር ለመመስረት የሚጥሩትንJuba Land, Punt Land or Somali Land አይነት ራስ ገዝ አስታዳደር፤ ወይም የተፈጥሮ ሐብት ባይኖራቸዉም፣ በጊዜ ሂደት በተከተሉት የኢኮኖሚ አቅጣጫ ምኬንያት Capital accumulate አድርገዉTከእናትሚያቸዉን በማዳበር ረገድ የተሰካላቸዉ እንደእነ South Koria or Singapore or Japan አይነት አገራት ዕድል መፍጠር የሚቻል አይመስለኝም፤
የኑሮ ዉድነቱ 29% በደረሰበት ትግራይ፣ ማታ ከ12 ሰዓት በኋላ ብትንቀሳቀስ ለጉልበተኞች ሲሳይ የምትሆንባት ዋና ከተማ መቀሌን ይዘህ እና ሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች፣ አገር መመስረትን afford አታደርግም- the feasibility for state hood is negative ነዉ።
ለዚህም ነዉ አገር በማመስ፣ የንፁሐንን ህይዎት መቅጠፍ እና ንብረትን ማዉደም በዜጎች እና በመንግስት መካከል ያለን ትስስር በማሻከር ከአብይ መንግስት ጋር መደራደርን የተያያዘችዉ። ጥፋቷ ትኩረት እንዲስብ የኃይማኖት እና የትምህርት ተቋማትን እንደማስፈፀሚያ መንገድ ትጠቀማለች። ይህ የሚያሳየዉ፣ "ከ2 ዓመት በኋላ እንመለሳለን" ብለዉ የፎከሩትን ለማሳካት ያላቸዉን የገንዘብ እና የሰዉ ኃይል አሟጠዉ እየተጠቀሙ መሆኑን ነዉ።
የሚገርመዉ ነገር፤
--------------
TPLF፣ "the agitated south and the uncertain north" በሚል የምትገልፃቸዉ፣ Far right የሆኑት እና በአብን ዉስጥ የተሰገሰጉት የአማራ ፖለቲከኞች፤ በዳዉድ የሚመራዉ ኦነግ ሸኔ እና አንደጀዋር (ከዳዉድ የተሻለ ለዘብተኛ ነዉ) ያሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የህወሐት sympathizers እየሆኑ ያሉት ቡድኖች፣ ይህን የTPLF አገር የመመስረት ቅዠት ላየ የሚያሳዝኑ ናቸዉ፤
Caution !
በጥናት ሰነዱ ዉስጥ የታጨቁት ሌሎች ሚስጥራት አሁን ዝርግፌ አድርጎ ማስጣቱ የአገሪቷን national interest ሊነካ ስለሚችል Kebenna Insider ለጊዜዉ ከማዉጣት ተቆጥባለች። ጊዜዉ ሲደርስ ግን ለተከታይቿ የምትለቅ ነዉ የሚሆነዉ።