Page 1 of 1

አማራዎች ቄሮዎችን እንዲህ ነበር ሲመክቱ የነበረው

Posted: 14 Nov 2019, 12:33
by Abaymado
ባልሳሳት ሳቢያን ይህ ቦታ ሐረርጌ ይመስለኛል


ይሄን መረጃ ያገኘሁት ችግሩ ካለበት ቦታ ካለ ወዳጄ ነው፡፡

ሳቢያን ትናንት 4:00 ገደማ ችግር ሊፈጥሩ የመጡ ቄሮዎች እንዳሉ ጥቆማ የደረሳቸው የሰፈር ልጆች 4 ቄሮዎች ከአካባቢው አባረው አንዱን ይይዛሉ፡፡ ኪሱ ሲፈተሽ ጨርቅ የተጠቀለለበት ጩቤ ተገኘ፡፡ በዛ እራሱን ሊወጋ(ሊገድል) ሞከረ፡፡ ልጆቹ አስጥለው አባረሩት፡፡ ወጣቶቹ ምሽት ላይ በጥርጣሬ በአካባቢው ያሉ አልቤርጎዎችን ሲፈትሹ 6 ቄሮዎች በአንድ ቤርጎ ውስጥ ጫት እየቃሙ አገኟቸው፡፡ የስለት መሳሪያዎችም ይዘው ነበር፡፡ ይህንን ጉዳይ ለፖሊስ ሲያሳውቁ በጊዜው የመጣውም ፖሊስ ከጉዳዩ ጋር ንክኪ ይኖረዋል ብሎ በማሰብ “ለፖሊሶች አንሰጥም! መከላከያ ይምጣ” ብለው ለመከላከያ አሳልፈው ሰጡ፡፡ ነዋሪውም “ፖሊስ ሌባና ወንጀለኛ ነው!” እያሉ ሰፈራቸውን ተደራጅተው ይጠብቁ ጀመር፡፡ በዚሁ ሰፈር ከዚህ ቀደም ዮሐንስ የሚባል ፖሊስ “አማራ ነው፡፡” በሚል ቤቱ ተቃጥሎበት ተዋጥቶ ተሰርቶለት ያውቃል፡፡ ከአንድ ሰዓት በኃላ ሙሉ የአብሥራ ፈርኒቸር ቤቱ በእሳት ጋየ፡፡ በዚህ ምክንያት ወጣቶቹ መንገድ ዘጉ፡፡ መከላከያ እየገባ ወጣቶችን ከቤታቸው እያወጣ አደባባይ ላይ ይገርፍና ይደበድብ ጀመር፡፡ ቄሮዎችም ወደ ድሬዳዋ/ሐረርጌ የሚመጡ ባሶችን መደብደብ ሚኒባሶችን እያስቆሙ “አማራ ውረድ!” ማለት ጀምረዋል፡፡ ይሄን መልእክት እየነገረኝ እያለ ገንደቆሬ የተባለ ቦታ ብጥብጥ መጀመሩን ገልጾልኛል፡፡”

(habtamu menale)