@OMN: የኦሮሞና የትግራዋይ ፓለቲካ ፓርቲዎችና ሌሎች የነጻነት ሀይሎች ሊያስቡበት የሚገባ እጅግ አስፈላጊ ጉዳይ
Posted: 13 Nov 2019, 20:57
በአብይ አመድ የተደገፈው የአማራ ፖለትከኞች ሕዝብ ቆጠራ ተቋውሞና በቆጠራው መሰረዝ ምክንያት ሀበሾች ሁለት ጎል አስቆጥረውብናል፡፡ በተለይ ደግሞ ኦፒዴኦ ከነፍጠኛው ሥርዓት ጋር በሚጣመርበት ሁኔታ ይህ ጉዳይ በስትራቴጂያችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል፡፡
1. የኦሮሞ ሕዝብ ብዛት በህወሀት ሥርዓት ውስጥ ሆን ተብሎ ይቀነስ ስለነበር በፓርላማ ውስጥ መቀመጫ ሲደለደል ከብዛታችን አንጻር በግማሽ ያነሰ ውክልና ነበር ለኦሮሞ ሕዝብ የተሰጠው፡፡
2. በአንጻሩ ደግሞ አማራ የሚባል እንደ ህዝብ በሌለበት ሁኔታ ብቻ ሳይሆን ያሌለ ብዛት ተሰጥቶት የማይገባውን የፓርላማ ወንበር አግኝቶአል፡፡ የህዝብ ቆጠራ ተቃውሞአቸውም ይህን ስለሚያውቁ ነበር፡፡
ስለዚህ በነበረው የሀሰት ሕዝብ ቁጥር ላይ ተመስርቶ በተደለደለው የፓርላማ መቀመጫ መሰረት ምርጫ ማካሄድ ለኦሮሞ የሚያዋጣ አይደልም፡፡ እውኔታው የኦሮሞ ሕዝብ ብዛት ቢያንስ 50 % የኢትዮጵያ ህዝቦች ነው፡፡ የአማራ (ቅይጥ) ብዛት ደግሞ እንኳን በሁለተኛነት ሊቆጥር ቀርቶ እውኔታው ከድህጣን እንዱ መሆኑ ነው፡፡
በመሆኑም አሁን በተቀመጠው የፓርላማ መቀመጫ መሰረት በፌደራል ደረጃ የሚደረግ ምርጫ ጉዳቱ ለኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለትግራዋይና ሌሎች ብሔር-ብሔረሰበችም ነው፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች አጥብቅው ሊያስቡበት ይገናል፡፡