Page 1 of 1
Re: Breaking News: የኩሽ ሚዲያ መስራች ኣይተ ሓብቴ ተስፋይ የተባለ የትግራይ ተወላጅ መሆኑ ተረጋገጥጠ !
Posted: 13 Nov 2019, 12:07
by Hameddibewoyane
Re: Breaking News: የኩሽ ሚዲያ መስራች ኣይተ ሓብቴ ተስፋይ የተባለ የትግራይ ተወላጅ መሆኑ ተረጋገጥጠ !
Posted: 13 Nov 2019, 12:32
by Ethoash
Hameddibewoyane wrote: ↑13 Nov 2019, 11:59
የኩሽ ሚዲያ ኔትዎርክ (Kush Media Network - KMN) መስራች ኣይተ ሓብቴተስፋይ ነው። ኣይተ ሓብቴ በግል ገፁ ሆነ በኩሽ ሚዲያ ላይ የሚሰራው በተለይ በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ሁከትና ብጥብጥ ማስነሳት ነው።
እኔን አንድ የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ኦሮሞዎቹ ከሴጣን ጋራ ቢስሩ ። ለምን አማራ ኦሮሞችን የማስቆም ስልጣን ያለው ይመስለዋል ። ቪኦኤ ወስጥ ተስግስገው ያሉት በሙሉ እኮ ቡዳዋች ናቸው ። ማን ጠይቃቸው ዘረኝነታቸውን ሲያራምዱ በአሜሪካ ገንዘብ ተጠቅመው። በጣቅላላው የአማራኛ ፕሮግራም እሳትንም በለው ሰደድንም ስፈ ነበልባልንም በለው ሁሉም እኮ ከግብፅና ከኢሴያስ ነበር እኮ ገንዘብ የሚጋይገኙት ። ዶክተር ብር እኮ በግዛ ድምፁ መቶ ሺህ ዶላር ተቀብያለሁ ሲል ተስምቶዋል ።
ስለዚህ ኦሮሞች መብታቸው ነው ከግብፅ ጋራ መስራት ፣ እሱ ስገርምህ በአረብኛ ፕሮግራም ጀመረው እኛ የለንበትም በአባይ ጉዳይ። ግብፅ ወርራ በተጀምር ኦሮሞ ምንም አያገባውም ፤ በጦሩነቱም አይሳተፍም ብሎ በአረብኛ ለመላው ግብፅ መናገር ኦሮሞዎች አለባቸው ። ትግሬዎችም የግብፅ ስራዊትን በእንግድነት መቀበል አለባቸው ። አማሮች ለጥ ቀጥ በለው ካኖሩ ልክ ልካቸውን ያገኛሉ ። ማንም የሚፈራህ የለም። እስቲ ወንድ ነህ እስቲ እናት ህ ወልዳሀላች ።
ኦሮሞን ተተናኮል ግን ካስከፋህ ገና ምን አይተህ ሌላም አስገባላሀለሁ።
በጣም በጣም ደፋር ነሽ። የኦሮአማራ ብለሽ ስትቃብጪ አነበረም ውይ ። አሁን ኦሮሞችና ወርቃማዎቹ አበሩ ብለህ ጣራ ትነካለህ ። ገና ምን አይተህ ገና ምን አይተህ ። እሲቲ ተዳፈር።
በሚቀጥለው ምን እንደማስገባልህ እነግርሀለሁ።