Page 1 of 1

ለጅላጅሎች፦ የኢትዮጵያ መንግስት ትግራይ ላይ ጦርነት ቢያውጅ እንኳን ትግራይ አትገነጠልም ክክክክክክክ

Posted: 12 Nov 2019, 18:58
by free-tembien
:lol: :lol: :lol:
agames are evil and low iq but not that stupid. :lol:

Re: ለጅላጅሎች፦ የኢትዮጵያ መንግስት ትግራይ ላይ ጦርነት ቢያውጅ እንኳን ትግራይ አትገነጠልም ክክክክክክክ

Posted: 12 Nov 2019, 19:04
by Maxi
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ደስ የሚል ዜና!!! ቆራጣዋ ትግራይ ልትገነጠል ጫፍ ደርሳለች!! :P :P :P

ትህነግ #ወይን መፅሔት ላይ #ኢትዮጵያን አፍርሶ የራሱን ነፃ ሀገር ለመመስረት #ዕቅድ እያዘጋጀ መሆኑን ገልጿል!

#Ethiopia : በመጨረሻ ምርጫ ከተራዘመ ሊፈጠር የሚችለው የህጋዊ ቅቡልነት ግርግር (Legitimacy crisis) አሳታፊ በሆነ የመላ ትግራይን ድህንነትና ህላዊነት የትግራይ ህዝብ ፅኑ አቋም ካላቸው ጋር ጨምረህ በአገር ደረጃ ሊነሳ የሚችል አለመረጋጋት በአንፃራዊው ነፃ የሆነችና የተሟላ መንግስታዊ ተቋም (Institution) የገነባችና በአንፃራዊ እራስዋን የቻለች ክልል (Defacto state) ልትሆን ስራዎችን ማካሄድ አስፈላጊ ነው። ይህን በሚመለከት በድርጅትና በመንግሥት ከሙህራንና ከተመራማሪዎች ተጋሩ በመሆን የተጀመሩ ጥናቶች ፈጥነው ወደ ተግባር የሚውሉበት ሁኔታዎች ማመቻቸት ያስፈልጋል።

Re: ለጅላጅሎች፦ የኢትዮጵያ መንግስት ትግራይ ላይ ጦርነት ቢያውጅ እንኳን ትግራይ አትገነጠልም ክክክክክክክ

Posted: 12 Nov 2019, 19:32
by free-tembien
that is all part of the cook book called "how to come back to menilik palace". nothing else. :lol: :lol:
Maxi wrote:
12 Nov 2019, 19:04
:lol: :lol: :lol: :lol:

ደስ የሚል ዜና!!! ቆራጣዋ ትግራይ ልትገነጠል ጫፍ ደርሳለች!! :P :P :P

ትህነግ #ወይን መፅሔት ላይ #ኢትዮጵያን አፍርሶ የራሱን ነፃ ሀገር ለመመስረት #ዕቅድ እያዘጋጀ መሆኑን ገልጿል!

#Ethiopia : በመጨረሻ ምርጫ ከተራዘመ ሊፈጠር የሚችለው የህጋዊ ቅቡልነት ግርግር (Legitimacy crisis) አሳታፊ በሆነ የመላ ትግራይን ድህንነትና ህላዊነት የትግራይ ህዝብ ፅኑ አቋም ካላቸው ጋር ጨምረህ በአገር ደረጃ ሊነሳ የሚችል አለመረጋጋት በአንፃራዊው ነፃ የሆነችና የተሟላ መንግስታዊ ተቋም (Institution) የገነባችና በአንፃራዊ እራስዋን የቻለች ክልል (Defacto state) ልትሆን ስራዎችን ማካሄድ አስፈላጊ ነው። ይህን በሚመለከት በድርጅትና በመንግሥት ከሙህራንና ከተመራማሪዎች ተጋሩ በመሆን የተጀመሩ ጥናቶች ፈጥነው ወደ ተግባር የሚውሉበት ሁኔታዎች ማመቻቸት ያስፈልጋል።

Re: ለጅላጅሎች፦ የኢትዮጵያ መንግስት ትግራይ ላይ ጦርነት ቢያውጅ እንኳን ትግራይ አትገነጠልም ክክክክክክክ

Posted: 12 Nov 2019, 19:36
by Maxi
free-tembien wrote:
12 Nov 2019, 19:32
that is all part of the cook book called "how to come back to menilik palace". nothing else. :lol: :lol:
Will NEVER happen in Million years!! :P :P :P :P

Re: ለጅላጅሎች፦ የኢትዮጵያ መንግስት ትግራይ ላይ ጦርነት ቢያውጅ እንኳን ትግራይ አትገነጠልም ክክክክክክክ

Posted: 12 Nov 2019, 19:42
by free-tembien
it is more likely tplf coming hiding inside trojan horses like jawar than tigray becoming independence though
Maxi wrote:
12 Nov 2019, 19:36
free-tembien wrote:
12 Nov 2019, 19:32
that is all part of the cook book called "how to come back to menilik palace". nothing else. :lol: :lol:
Will NEVER happen in Million years!! :P :P :P :P

Re: ለጅላጅሎች፦ የኢትዮጵያ መንግስት ትግራይ ላይ ጦርነት ቢያውጅ እንኳን ትግራይ አትገነጠልም ክክክክክክክ

Posted: 13 Nov 2019, 10:20
by Maxi
አክቲቪስት ኃይለኪሮስ ታፈረ በትግርኛ የፃፈውን ወደ አማርኛ የመለስኩት ነው

#ህወሃት በዛሬው ቀን 3/3/2012 ዓ/ም የሚሰሙዋትን ታማኞችን ሰብስባ የመገንጠል ስብከት (ቅስቀሳ) የሚያደርጉ ማሳሰቢያ ስትሰጥ ውላለች።የተሰጠው አጭር ስልጠና ህወሓት ከእኩያዎችዋ ጋር በመሆን ምርጫ ለማካሄድ ህግ ስለሚደግፋት ይሄንን ለመተግበር እራሳችን በእራሳችን እንድናስተዳድርና የመገንጠል መብታችን ለማረጋገጥ የምንችለው ሁሉ ማድረግ አለብን።ይህንን የሚያግዝ መቀስቀስና ማነሳሳት እናድርግ የሚል የሚገኝበት ሲሆን የሚደረገው ምርጫ ደግሞ ነፃነት ወይም ባርነት በሚል አማራጭ መሆኑን በስብሰባው የዋሉት እየተናገሩ ነው"