Page 1 of 1

ደስ የሚል ዜና!!! ቆራጣዋ ትግራይ ልትገነጠል ጫፍ ደርሳለች!!

Posted: 12 Nov 2019, 18:38
by Maxi
ደስ የሚል ዜና!!! ቆራጣዋ ትግራይ ልትገነጠል ጫፍ ደርሳለች!! :P :P :P

ትህነግ #ወይን መፅሔት ላይ #ኢትዮጵያን አፍርሶ የራሱን ነፃ ሀገር ለመመስረት #ዕቅድ እያዘጋጀ መሆኑን ገልጿል!

#Ethiopia : በመጨረሻ ምርጫ ከተራዘመ ሊፈጠር የሚችለው የህጋዊ ቅቡልነት ግርግር (Legitimacy crisis) አሳታፊ በሆነ የመላ ትግራይን ድህንነትና ህላዊነት የትግራይ ህዝብ ፅኑ አቋም ካላቸው ጋር ጨምረህ በአገር ደረጃ ሊነሳ የሚችል አለመረጋጋት በአንፃራዊው ነፃ የሆነችና የተሟላ መንግስታዊ ተቋም (Institution) የገነባችና በአንፃራዊ እራስዋን የቻለች ክልል (Defacto state) ልትሆን ስራዎችን ማካሄድ አስፈላጊ ነው። ይህን በሚመለከት በድርጅትና በመንግሥት ከሙህራንና ከተመራማሪዎች ተጋሩ በመሆን የተጀመሩ ጥናቶች ፈጥነው ወደ ተግባር የሚውሉበት ሁኔታዎች ማመቻቸት ያስፈልጋል።

Re: ደስ የሚል ዜና!!! ቆራጣዋ ትግራይ ልትገነጠል ጫፍ ደርሳለች!!

Posted: 12 Nov 2019, 21:22
by TGAA
Why is that nobody believes or cares that much weyane's threat to jump off a cliff?