Page 1 of 1

እንከባበር!!

Posted: 12 Nov 2019, 16:16
by pushkin
ካሁን ብኋላ እንኳን የኤርትራ ማፕ መቆራረጥ ወደ ኤርትራ ቀና ብሎ ለማየት ድፍረት ያለው ጎረቤት የለም። ሲደጋገም፡ መሳሳት ብቻ ነው ብለህ የሚታለፍ ኣደለም። ኣንድ ኣሸባሪ ድርጅት መቆጣጠር ያቃተው መንግስት፡ በመረጃና የድህንነት ሰዎቻ እየላከች የምትረዳው ኣገር ብያንስ ሉኡላውነታ ማክበር ኣለበት። ይቺ ኣገር፡ ናደው፡ መብረቅ፡መንጥር፡ ናደው እና ሌሎች እዞች፡ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል በከፍተኛ መስዋእትነት እንዳልነበሩ ኣርገን ያመጣናት ኣገር ናት።

ኤርትራ በልጆቻ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች!!

ዘልኣለማዊ ክብር ለሰማእታታችን!!

ድል ለሰፊው ህዝብ!!

Re: እንከባበር!!

Posted: 12 Nov 2019, 16:22
by pushkin
Development work in Eritrea!
Please wait, video is loading...
pushkin wrote:
12 Nov 2019, 16:16
ካሁን ብኋላ እንኳን የኤርትራ ማፕ መቆራረጥ ወደ ኤርትራ ቀና ብሎ ለማየት ድፍረት ያለው ጎረቤት የለም። ሲደጋገም፡ መሳሳት ብቻ ነው ብለህ የሚታለፍ ኣደለም። ኣንድ ኣሸባሪ ድርጅት መቆጣጠር ያቃተው መንግስት፡ በመረጃና የድህንነት ሰዎቻ እየላከች የምትረዳው ኣገር ብያንስ ሉኡላውነታ ማክበር ኣለበት። ይቺ ኣገር፡ ናደው፡ መብረቅ፡መንጥር፡ ናደው እና ሌሎች እዞች፡ የኢትዮጵያ ባህር ሃይል በከፍተኛ መስዋእትነት እንዳልነበሩ ኣርገን ያመጣናት ኣገር ናት።

ኤርትራ በልጆቻ ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች!!

ዘልኣለማዊ ክብር ለሰማእታታችን!!

ድል ለሰፊው ህዝብ!!

Re: እንከባበር!!

Posted: 12 Nov 2019, 16:29
by Tog Wajale
That Is Takelle Qummar Umma,, The Murderer Of Shewoa Amara People. Him & Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot & Tebettabba Galla Berhanu Nega Have Different Agendas Hidden Behind Minilik Palaces Curtains Against Eritrean Government/ People & In General Against Amara People.

Re: እንከባበር!!

Posted: 12 Nov 2019, 17:01
by pushkin
The extremists within Ethiopia, but the puppets of superpowers in reality are still drugging the people of Ethiopia and this region to poverty and war torn.