Page 1 of 1

“በኦሮሞና በእግዝአብሔር መካከል አማራ ተላላኪ የሚሆንበት ጊዜ አብቅተል::” ቄሲስ በላይ መኮንን

Posted: 12 Nov 2019, 09:54
by AbebeB
ቄሲስ በላይ መኮንን “በኦሮሞና በእግዝአብሔር መካከል አማራ ተላላኪ የሚሆንበት ጊዜ አብቅተል” ምክንያቱም እግዝአብሔር አፋን ኦሮሞም ይሰማልና በማለት የቀጣፊዎቹን መሠሪ ድርጊት ገልጸዋል፡፡ ዱዴዎቹን የሚገባቸው ከሆነ ይህ ግሩም ድንቀ አባባል ነው፡፡