
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
«የወልቃይት ጉዳይ»
«የወልቃይት ጉዳይ» በአሜሪካና በካናዳ ገበያ ላይ ውሏል። በአሜሪካን አገር በካሊፌርኒያ ሎስ አንጀሌስና ሳን ሆዜ፣ በቴክሳስ ዳላስ፣ በኦሃዮ ኮሎምበስ፣ በኮሎራዶ አውሮራ፣ በኔቫዳ ላስ ቬጋስ፣ በኖርዝ ካሮላይና ኢንዲያንትራይል፣ በጆርጂያ ስኔቪል፣ በፔንሴልቫኒያ ፊላዴልፊያ፣ በሜሪላንድ፣ ዲሲ፣ ቨርጂኒያና በካናዳ ቶሮንቶ በሚገኙ የኢትዮጵያ መደብሮች ያገኙታል። ከዚህ በተጨማሪ መጽሐፉ አማዞን ላይ ይገኛል። በኢትዮጵያ፣ በአውሮፓ፣ በአውስትራሊያና በመካከለኛው ምስራቅ ለሚኖሩ አንባቢያ መጽሐፉ በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል። መልካም ንባብ!


Re: «የወልቃይት ጉዳይ»
I can't wait to buy and read this wonderful book!!!