Page 1 of 1

@OMN/OBN: የኦሮሚያ መልካም ዜና እነሆላችሁ!

Posted: 11 Nov 2019, 17:43
by AbebeB
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ዛሬ በአብይ አመድ በሚመራው የኦሮሚያ ቅኝ ገዥ ጦር ላይ በደቡብ ምዕራብ በወሰደው ርምጃ 30 መግደሉ ተዘግቧል፡፡

ቄሮ ቢልሱማ ኦሮሞ ወሳኝ የተባሉ ጥሪዎችን ለኦሮሞ ፖለቲካ አካላትና ባለሀብቶች አቅርቧል፡፡ በተለይ ኦነግ ከኦፒዲኦ ጋር የተጣመረበትን ጋዲሣ ኦጋንሣ መውጣት እንዳለበት ተቀምጧል፡፡

የአምቦ፣ ጂማና ነቀምቴ ዩንበርሲቲ ተማሪዎች በአማራ ክልል ያሉ የኦሮሞ ተማሪዎች ወደ ኦሮሚያ ዩኒበርሲቲዎች እስኪመለሱ ትምህርት እንዲቋረጥ ወስነዋል ተብላል፡፡

Re: @OMN/OBN: የኦሮሚያ መልካም ዜና እነሆላችሁ!

Posted: 11 Nov 2019, 20:49
by AbebeB