Page 1 of 1

አንዳንድ ሚዲያዎች ወልደያ የሞቱት ተማሪዎች ቁጥር ማነስ አበሳጭቷቸዋል!

Posted: 11 Nov 2019, 09:23
by Ejersa
ዛሬ ጥዋት የኦኤም ኤኑ ( OMN) ጋዜጠኛ ደጀኔ ጉተማ ወደ ወልደያ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተማሪዎች ደውሎ፤ “የሞቱት ተማሪዎች ብዙ ናቸው ይባላል አንተ ያየኸው ስንት ነው?” ይለዋል ተማሪውም “2 ብቻ ናቸው” አለው፡፡ ደጀኔም ተናዶ “እንዴት ሁለት ብቻ ይሆናል በደንብ ፈልጋችሗል ወደ ጫካ የተጣለ የለም?” አለው፡፡ ተማሪውም “የለም” አለው፡፡ “የቆሰሉስ ስንት ይሆናሉ?” አለ ደጀኔ በንዴት “10 ይሆናሉ” “እንዴት አንተ መረጃ የለህም ማለት ነው እኛ የሰማነው ከ50 በላይ ነው::” ሲለው ተማሪውም “እረ እኔ ዞሬ አይቻለሁ 10 ነው” አለው፡፡
ደጀኔም “ተመልካቾቻችን የሟቾች ቁጥር ይጨምራል ብለን ተስፋ በማድረግ በጉጉት እየጠበቅን ነው እንደደረሰን እንግልጽላችሗለን” ብሎ ተሰናበተ፡፡ እንዲህ በሰዎች ህዎት መነገድ ነው አንግዲህ የኛ ሀገር ሚዲያ እና ፖለቲከኞች የተያያዙት፤ ሞት እረከሰ አሁን ሞቱ ሳይሆን አገዳደሉ ሆኗል ሚዲያ የሚስበው፡፡ ለማንኛውም የሞቱትን ልጆች ነፍሳቸውን በገነት ያስቀምጥልን እላለሁ ለቤተሰባቸውም መጽናናትን ይስጥልን"


Re: አንዳንድ ሚዲያዎች ወልደያ የሞቱት ተማሪዎች ቁጥር ማነስ አበሳጭቷቸዋል!

Posted: 11 Nov 2019, 14:07
by Jirta
እውነት ነው በጣም ያበሣጫል። ምክኒያቱም ያፈሰሱበት ገንዘብ ብዙ ነው። መቼም ገዳዮች ከወሰዱት ገንዘብ ተመላሽ ማድረግ አለባቸው። ለካ ወያኔ የትግራይ ተማሪዎቸ አማራ ክልል አልክም ያለችው ያሠበችውን ሥለምታውቅ ነው። ለዚህም ለዶር ሣሙኤል ብዙ ብር ከፍላለች።

Re: አንዳንድ ሚዲያዎች ወልደያ የሞቱት ተማሪዎች ቁጥር ማነስ አበሳጭቷቸዋል!

Posted: 11 Nov 2019, 14:48
by Ethoash
Ejersa wrote:
11 Nov 2019, 09:23
ዛሬ ጥዋት የኦኤም ኤኑ ( OMN) ጋዜጠኛ ደጀኔ ጉተማ ወደ ወልደያ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተማሪዎች ደውሎ፤ “የሞቱት ተማሪዎች ብዙ ናቸው ይባላል አንተ ያየኸው ስንት ነው?”


so Dr. Ejersa, what the fk r u saying ... the killing is under two count then it is okay to kill is that what u r saying ...of course i dont blame the OMN not trusting buda student try to play down the dead.. we all should wait until the fed. not ወልደያ police investigate and report to the public their investigation report ...