Page 1 of 1

ሰምቶ አለማድነቅ አይቻልም!

Posted: 09 Nov 2019, 02:28
by Meleket
የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ እንዲሉ፡ ለደፋሩ ጠያቂ የተሰጠው ይህ ረቂቅና በጥበብ የተገነባ ስልጡንና ድንቅ አመላለስን ሰምቶ አለማድነቅ አይቻልም። መልስ ማለት እንዲህ ነው እንጂ! :mrgreen:

http://aigaforum.com/current-issue/Ato_ ... 110719.mp3

እንቅጩን ነገረው፣
ዮሃንስ ቧያለው!!!
:mrgreen: