Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ዘረፋው ስለቀረባቸው አብይ/ገዱን የሀገር ጥቅም አሳልፎው ሰጡ ሲሉ ትንሽ ሀፍረት አይሰማቸውም!
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=199485
Page
1
of
1
ዘረፋው ስለቀረባቸው አብይ/ገዱን የሀገር ጥቅም አሳልፎው ሰጡ ሲሉ ትንሽ ሀፍረት አይሰማቸውም!
Posted:
07 Nov 2019, 19:45
by
Ejersa
በአልጀርስ ስምምነት መሰረት ባድመና ዛላንበሳ ለኤርትራ ተወስነው ሲያበቁ፣ ድፍን የኢትዮጵያን ህዝብ ባድመ ለኢትዮጵያ ተወሰነ ብሎ ያታለለ የማፊያ ቡድን ዛሬ አብይ/ገዱን የሀገር ጥቅም አሳልፎው ሰጡ ሲሉ ትንሽ ሀፍረት አይሰማቸውም
::
Re: ዘረፋው ስለቀረባቸው አብይ/ገዱን የሀገር ጥቅም አሳልፎው ሰጡ ሲሉ ትንሽ ሀፍረት አይሰማቸውም!
Posted:
07 Nov 2019, 19:56
by
Abere
ሁሉም ችግር አለባቸው - የአገር ክህዴት ወይም እምነት ማጉደል። በእርግጥ በንፅፅር ወያኔዎች ሲበዛ ውሸታም እና ከሃዲዎች ናቸው። እግዜር ግን የእጃቸውን እየከፈላቸው ነው።