ዘረፋው ስለቀረባቸው አብይ/ገዱን የሀገር ጥቅም አሳልፎው ሰጡ ሲሉ ትንሽ ሀፍረት አይሰማቸውም!
በአልጀርስ ስምምነት መሰረት ባድመና ዛላንበሳ ለኤርትራ ተወስነው ሲያበቁ፣ ድፍን የኢትዮጵያን ህዝብ ባድመ ለኢትዮጵያ ተወሰነ ብሎ ያታለለ የማፊያ ቡድን ዛሬ አብይ/ገዱን የሀገር ጥቅም አሳልፎው ሰጡ ሲሉ ትንሽ ሀፍረት አይሰማቸውም::
Re: ዘረፋው ስለቀረባቸው አብይ/ገዱን የሀገር ጥቅም አሳልፎው ሰጡ ሲሉ ትንሽ ሀፍረት አይሰማቸውም!
ሁሉም ችግር አለባቸው - የአገር ክህዴት ወይም እምነት ማጉደል። በእርግጥ በንፅፅር ወያኔዎች ሲበዛ ውሸታም እና ከሃዲዎች ናቸው። እግዜር ግን የእጃቸውን እየከፈላቸው ነው።