Breaking News: ስናይፐር መሣሪያና መለዋወጫ ቦሌ ኤርፖርት ላይ ተያዘ!!!
Posted: 05 Nov 2019, 18:04
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ የግል መገልገያ እቃዎችን ሽፋን በማድረግ በአረቢያን መጅሊስ ውስጥ በህገወጥ መንገድ ተደብቆ በግለሰብ ስም የመጡ የተለያዩ የስናይፐር የጦር መሣሪያ አክሰሰሪዎች በኤክስሬይ እና በእቃ ፍተሻ ኦፊሰሮች ሊያዝ የቻለ ሲሆን ተጠርጣሪው ግለሰብም በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡









