Page 1 of 1

የጃዋር ጉዳይ በአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ሊታይ ነው::

Posted: 05 Nov 2019, 10:54
by Abaymado
ዶክተር መሃሪ ፍስሃ በአገራችን የ80 ሰዎች ሞትን ተከትሎ : ለተፈጠረው ቀውስ ተጠያቂ የሆነው ጃዋርን ለመክሰስ እሮብ በፅሁፍ ማብራርያ ይሰጣል::

ባልሳሳት ይሄን ሃሳብ ያመጣው zemedkun bekele ነው:: መሃሪን ወትውቶ ጃዋር እንዲከሰስ ሃሳብ ያቀረበው:: ምን ያህል እውነት እንደሆነ ባይታወቅም: ዶክተር መሃሪ ሶስት ዶክትሬት እና ስምንት ማስትሬት እንዳለው ተገልፅዋል::