Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 05 Nov 2019, 10:46
Last edited by
Ejersa on 05 Nov 2019, 11:06, edited 1 time in total.
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 05 Nov 2019, 10:54
ታምራት ላይኔ አይኑን በጨው አጥቦ የህዝብ ተቆርቋሪ ነኝ እያለ ነው!
እኔኮ ግርም ድንቅ የሚለኝ ነገር ሰው ለፍቅር ብለህ ያለፈ ታሪኩን ስትረሳለት እና ይቅር ስትለው እራሱን እንደ ፃድቅ ቆጥሮ ከኔ ውጪ ማንም የለም ሲል ስትሰማው ያቅለሸልሽሀል ሊያስታውክህም ይደርሳል:: አቶ ታምራት ላይኔ ትላንት የህዝብ ንብረት ለግል ጥቅሙ ሲል የሀገር ትላልቅ ጨረታዌችን በሙስና እየሰጠ የወንጂ ስኳር ፋብሪካን ሙልጭ አርጎ አጥቦ በልቶ በልጁ ብሌን ታምራት ስም ውጪ ዶላሩን ሲያከማች እንዳልነበር: በህጋዊ ሚስቱ ላይ ስንት ሴት ደርቦ ሲያማግጥ እና ውስኪውን ሲገለብጥ እንዳልነበር ዛሬ ደርሶ ቅቤ አንጉዋች አዛኝ መስሎ ስንት ተስፋ የትፕጣለበትን ለውጡን ሲተች ስታየው እውነትም ይሄ ሰው ይሰቀጥጥሀል: ከዛ ሰው ሆይ ካለፈው ስህተቱ የማይማር ፈንጂ አምካኝ ብቻ ነው ብለህ : የታምራት ላይኔን ጉዳይ ሆድ ይፍጀው ብለህ ከዚህ በላይ ጉዱን ከመዘርዘር ትቆጠባለህ::