Page 1 of 1
የጎጥ ቆጠራ ወይስ የህግ የበላይነት ይከበር እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች በመረጃ ቲቪ
Posted: 05 Nov 2019, 05:20
by Mereja.TV
Subscribe to Mereja Youtube Channel:
https://bit.ly/2WbsDeL
Re: የጎጥ ቆጠራ ወይስ የህግ የበላይነት ይከበር እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች በመረጃ ቲቪ
Posted: 05 Nov 2019, 13:59
by Ethoash
የጎጥ ቆጠራ ባይካሄድ ኖሮ ፋኖዎች ፰፮ቱም የሞቱት ሁሉም አማሮች ናቸው ብለው ቡዳዎቹ ሌላ ጦርነት እንዳያስነሱ። የሞቱት ኦሮሞዎች ናቸው የተገደሉትም በፋኖ ነው; ብሌ እውነቱን መናገር አሁን ምን ክፋት አለው። ግርግር ለሌባ ያመቻል እንደሚባለው ። ቡዳዎች የተገደሉብንን የአማራ ደም እንበቀላለን ብለው ሌላ ጦስ ውስጥስ ቢከቱን ። ይህ እንዳይሆን አስቀድሞ አማሮች እንዳልሆኑ የሞቱት ማሳወቅ ግድ ይላል
የአብን የመሪው አካል ለምንድነው እንደሴት ፎጣ አንገቱ ላይ የሚጠቀልለው ። አዲስባባ ሞቃታማ ናት ። የምን ፎጣ መጠቅለል ነው ልክ እንደሴታገርድ ። ውይስ እስር ቤት አኮላሽተውት ይሆን። በብዛት ታስረው ሲውጡ ነው ይህንን ፎጣ የሚጠቀልሉት ማን ነው ፋሽን ነው ያላቸው።
በጣም የሚገርመኝ ኤልያስ ለምንድነው ከኦሮሞ ጎን ከትግሬ ጎን ሆኖ የሚከራከር ቦታው ላይ የማታስገባው ይህንን ብታረግ እንደውም ጥራት ያለው ቲቪ ይሆንልሀል ። እነዚህን ሴታገረዶችንን ከምትሰበስብብን።