Page 1 of 1

በምዕራብ ወለጋ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ [DW]

Posted: 04 Nov 2019, 21:45
by Revelations
Please wait, video is loading...

Re: በምዕራብ ወለጋ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ [DW]

Posted: 04 Nov 2019, 21:53
by Zreal
በወለጋ ከፍተኛ ጦርነት እየተካሄደ ነው!!

ከሀሙስ ጀምሮ እስከ ዛሬ ምሽት ድረስ የዘለቀው ውጊያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የቤጊ እና ቆንዳላ ወረዳዎች በኮማንደር ጃል ማሮ ሰራዊት እና በኦህዴድ ጦር መካከል ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው።

ጊዳሚ ወረዳ ኮቦር በምትሰኝ አካባቢና በሃሮ ዲማ በተባለ አካባቢ በኮማንደር ጃል ማሮ እና በኦህዴድ የታጠቁ ኃይሎች መካከል ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ ስደረግ አምሽተዋል።



Re: በምዕራብ ወለጋ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ [DW]

Posted: 04 Nov 2019, 22:20
by Revelations
Please wait, video is loading...

Re: በምዕራብ ወለጋ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ [DW]

Posted: 05 Nov 2019, 01:43
by Digital Weyane
አይዞአችሁ፣ የወያኔ ልኡላዊ ሰላም አስከባሪ ሃይል ዩናይትድ ኔሽንስ ወክሎ በቅርቡ ከአክሱም ሆቴል ተነስቶ ወደ ምዕራብ ወለጋ ሊያቀና ነው። ህመማችሁ ህመማችን፤ ቹግራችሁ ቹግራችን፣ ስቃያችሁ ስቃያችን፣ ቁጭታችሁ ቁጭታችን ነውና ሁሌም ከጎናችሁ ነን።