Page 1 of 1

ጌታቸው ሄዶ አስመላሽ ተተካ በችኳ ምትክ ጨው የሚከካ!!

Posted: 04 Nov 2019, 16:24
by Hameddibewoyane
አቶ አስመላሽ ወ/ሥላሴ የተሰማራበት የሌብነት መስክ ደግሞ ከሌሎቹ የህወሓት ባለስሲ ትንሽ ለየት ያለ ነው። ጨው! አዎ ጨው ይወዳል! ጌታቸው ረዳ ሌላ ነገር ይልሳል። አቶ አስመላሽ ደግሞ የጨው አሞሌ ይልሳል። በባለቤቱ ስም የአፋርን የጨው ማዕድን ማውጫ በበላይነት የተቆጣጠረው እሱ ነው። ይሄን ደግሞ እኔ ብቻ ሳልሆን ሁሉም የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ አባላት ጠንቅቀው ያውቁታል። ምክንያቱም አቶ አስመላሽ ለጨው ባለው ልዩ ፍቅርና ቁጥጥር በፓርቲ ደረጃ ተገምግሟል። እሱም የጨው ነገር እንደማይሆንለት በግልፅ አምኖ ተቀብሏል። አሁን እዚህ ስለ ኢህአዴግ ውህደት፣ ስለ አመለካከት አንድነትና ልዩነት ይዘባርቃል።

ሌላው የሚገርመው ነገር ደግሞ እነዚህ ሰዎች ከእውነትና ዕውቀት ፍፁም ነፃ ይመስሉኛል። በህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ እንዲህ ብለን እንዋሽ ብለው ይወስናሉ ከዚያ እስከ ቀጣዩ ስብሰባ ድረስ ፋንድያ በሆነ ወሬ ያደነቁሩሃል። የተሰጣቸውን ይዘው ከመንደቅደቅ በቀር አዲስ ነገር ማየት ሆነ መስማት አይችሉም። በእርግጥ አዲስ ነገር ለመጠየቅ ሆነ ለማወቅ የተሻለ ነገር ማሰብና መመኘት ያስፈልጋል። እነዚህ ደግሞ የሚፈልጉት እስከዛሬ የዘረፉትን ይዘው ወደፊት መቀጠል ነው። ስለዚህ በህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ተመካክረው የቀመሩትን ውሸት ከመደጋገም በስተቀር አዲስ ነገር አይናገሩም፣ መናገርም ሆነ ማሰብ አይችሉም። ስለዚህ ጌታቸው ሄዶ አስመላሽ ቢተካ በችኳ ምትክ ጨው የሚከካ መጣብን እንጂ አዲስ ነገር የለም። በአጠቃላይ የህወሓት ባለስልጣናት አዲስ የሚመስል ነገር የሚናገሩት ከቀጣዩ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በኋላ ነው!

Re: ጌታቸው ሄዶ አስመላሽ ተተካ በችኳ ምትክ ጨው የሚከካ!!

Posted: 04 Nov 2019, 16:31
by Hameddibewoyane
ጌቾ ዱቄት ሆና ስትል ላሽ መጣልን A@SS መላሽ :lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
04 Nov 2019, 16:24
አቶ አስመላሽ ወ/ሥላሴ የተሰማራበት የሌብነት መስክ ደግሞ ከሌሎቹ የህወሓት ባለስሲ ትንሽ ለየት ያለ ነው። ጨው! አዎ ጨው ይወዳል! ጌታቸው ረዳ ሌላ ነገር ይልሳል። አቶ አስመላሽ ደግሞ የጨው አሞሌ ይልሳል። በባለቤቱ ስም የአፋርን የጨው ማዕድን ማውጫ በበላይነት የተቆጣጠረው እሱ ነው። ይሄን ደግሞ እኔ ብቻ ሳልሆን ሁሉም የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ አባላት ጠንቅቀው ያውቁታል። ምክንያቱም አቶ አስመላሽ ለጨው ባለው ልዩ ፍቅርና ቁጥጥር በፓርቲ ደረጃ ተገምግሟል። እሱም የጨው ነገር እንደማይሆንለት በግልፅ አምኖ ተቀብሏል። አሁን እዚህ ስለ ኢህአዴግ ውህደት፣ ስለ አመለካከት አንድነትና ልዩነት ይዘባርቃል።

ሌላው የሚገርመው ነገር ደግሞ እነዚህ ሰዎች ከእውነትና ዕውቀት ፍፁም ነፃ ይመስሉኛል። በህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ እንዲህ ብለን እንዋሽ ብለው ይወስናሉ ከዚያ እስከ ቀጣዩ ስብሰባ ድረስ ፋንድያ በሆነ ወሬ ያደነቁሩሃል። የተሰጣቸውን ይዘው ከመንደቅደቅ በቀር አዲስ ነገር ማየት ሆነ መስማት አይችሉም። በእርግጥ አዲስ ነገር ለመጠየቅ ሆነ ለማወቅ የተሻለ ነገር ማሰብና መመኘት ያስፈልጋል። እነዚህ ደግሞ የሚፈልጉት እስከዛሬ የዘረፉትን ይዘው ወደፊት መቀጠል ነው። ስለዚህ በህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ተመካክረው የቀመሩትን ውሸት ከመደጋገም በስተቀር አዲስ ነገር አይናገሩም፣ መናገርም ሆነ ማሰብ አይችሉም። ስለዚህ ጌታቸው ሄዶ አስመላሽ ቢተካ በችኳ ምትክ ጨው የሚከካ መጣብን እንጂ አዲስ ነገር የለም። በአጠቃላይ የህወሓት ባለስልጣናት አዲስ የሚመስል ነገር የሚናገሩት ከቀጣዩ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በኋላ ነው!

Re: ጌታቸው ሄዶ አስመላሽ ተተካ በችኳ ምትክ ጨው የሚከካ!!

Posted: 04 Nov 2019, 22:58
by Fed_Up
You are brilliant fella. Keep it up the good work, brother.

Re: ጌታቸው ሄዶ አስመላሽ ተተካ በችኳ ምትክ ጨው የሚከካ!!

Posted: 05 Nov 2019, 00:18
by Digital Weyane
የወያኔ ስልጣን አስ-መላሽ ኮሚቴ ሊቀ-መንበር አይተ AŚŚ MELASH ኢዝ ማይ ሂሮ! 8)