Page 1 of 1

ታዋቂ ኢትዮጵያዊያን ካሁን በሁዋላ ለእርዳታ ህዝብ ፊት አይወጡም የተባለለት መተግበሪያ

Posted: 04 Nov 2019, 09:08
by Mereja.TV

Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL

Re: ታዋቂ ኢትዮጵያዊያን ካሁን በሁዋላ ለእርዳታ ህዝብ ፊት አይወጡም የተባለለት መተግበሪያ

Posted: 04 Nov 2019, 12:51
by Ethoash
እነዚህ ጋለሞታዎች ። ሰው ያረጋቸው እኮ መለስ ወርቃማው ፓርቲና ሕዝብ ነው። አዝማሪ ሲባል እኮ ድሮ ማንም ዞር ብሎ እያይህም ነበር። ታድያ ። ያ አዝማሪ ይሚልህ አማራ ጋ ሄድክ በዘር ስለምት ዛመት። በጣም ይገርማል አማሮች እኮ የመናገር ነፃነትንም ያማያውቁ ነበሩ ። ኦሮምያን ፃፍክ ተብሎ እኮ በዓሉ ዘሪሁን በደርግ በጥይት ተመቶ ሞቶዎል። በአማራ ዘመን የነበሩ ዘፋኞች እኮ የአልጋ ቁራኛ ሆነው እኮ ውሃ የሚስጣቸው አጥተው በበሽታ ተስቃይተው ሞቶዎል እኮ ። ታድያ የአማራ መንጋ ተስብስቦ የበላውን እጅ ቢቆረጥም ምን ይገደኛል ።

በስልጣን ላይ ያለው ኦሮሞ ነው ወርቃማዎቹ አይደሉም ለምትሉኝ። ኦዋ ኦሮሞዎች ናቸው ስልጣን ላይ ያሉት ግን የወርቃማዎቹን አመራር ዜዴ ነው እስካሁን የሚያራምዱት ስለዚህ መደገፍ ነበረብቸው። ምደረ ሞጋጋ በሙሉ ። በግሊሽ ፍልም መስራት አትችይም ነበር በአሞሮች ግዜ ያው በብሄራዊ ትያትር ታቅፈህ ነው መከውን ይምትችለው።