Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL
Re: ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለኦነግ መረጃ ያቀብሉ እንደነበር ይፋ ወጣ
He is a liar, he was full-time spy and a hired killer targeting OLF supporters and members, he is now scared OLF fighters may retaliate on him, and by now every body knows what kind of immature person this pathologic liar and narcissistic ma'ggo't happens to be.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9834
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለኦነግ መረጃ ያቀብሉ እንደነበር ይፋ ወጣ
Now we know how dictator Abiy secretly overthrew our beloved TPLF democratic government in Ethiopia. I encourage every Ethiopian to do the same by passing out sensitive information to our TPLF leaders in a sealed envelope addressed to Axum Hotel in Mekelle. For anyone who sends valuable information that will help our TPLF democratic leaders to come back to power, we will give the person Tigray's Nobel Peace Prize award. Thank you.
Re: ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለኦነግ መረጃ ያቀብሉ እንደነበር ይፋ ወጣ
እኔን በጣም የሚገርመኝ ነገር አንድ ነገር አለ። ለምንድነው አማሮች አሉ ባልታ የሚወዱት። በፍፁም ተነስተው ለነገሩ እልባት አያደርጉለትም ግን ዝም ብለው አሉ ባልታ አእምሮዋችንን ይዞሩታል።
ለምሳሌ ይህንን አሉባልታ እንመልከት
አባይ መረጃ ለኦኖጎች ያሽሉክ ነበር። እሺ ምን አባህ ታመጣለህ አዎ ያሾልክ ነበር ። በጣም የሚያበሽቕህ ነገር ደግሞ አባይ መረጃ ለግንቦት ስባት ቢያሾልክ ኖሮ ጅግና የቁርጥ ቀን ልጅ ይሉት ነበር።
ሁለተኛ ምሳሌ ድግሞ
ወርቃማዎቹ ለቄሮ እያስታጠቁት ነው። አዎ እያስታጠቁት ነው ምን አባህ ታመጣለህ። እንደምታዩት በወሬ ከሚያዛፍቁ በስተቀር ምንም ነገር አያደርጉም። አማሮች አንድ አማራጭ አላቸው ከቄሮ ጋራ ጦርነት ካልፈለጉ ነገር አለመፈለግ ነው። ቄሮ ክልል ላይ መጥቶ በቄሮ ላይ የተቃውሞ ስልፍ መውጣቱ አሁን ምን ይሉታል ነገር ከመፈለግ በስተቀር። መጤ ከሆኑ አፋቸውን ዘግተው ለምን አይኖሩም ።እኔ ኦሮሞዎች ትክክል ናቸው እያልኩ አይደለም አንዳንዴም አቅምን አውቆ መኖር ታላቅ ችሎታ ነው እያልኩ ነው። ጦር የምታነሳው ቄሮ ገፍቶ ከመጣብህ እንጂ አንተ ራስ ህ በቀስቀስከው ፅብ ምንንም አትጥራ እንድትገላገል