-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9834
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
We Weyane Demand This Kind of Religious Freedom in Eritrea
ኡኛ ወያኔ በኢትዮጵያ የመሰርትናቸው አዳዲስና ዘመናዊ ሃይማኖቶች በተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች ለብዙዎች ዜጎች የስራ እድል በመፍጠር፡ በተለይም ለወጣቱ ትውልድ በዘመናዊ ሃይማኖት እየተኮተኮተ፣ በሞራልና በሥነ ምግባር እሴቶች በመገንባት ለሀገሪቱ ማህበራዊና 11 በመቶ ኢኮኖሚያዊ እድገት ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል። ኤርትራውያን የኛን መንገድ ተከትለው አዳዲስና ዘመናዊ ሃይማኖቶች ይመሰርታሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።