ኡጋንዳ የጠፉት ኤርትራውያን ኳስ ተጫዋቾች ስጋት ላይ ነን አሉ -
amharasport.net
ኡጋንዳ ውስጥ የጠፉት አራት ኤርትራውያን እግር ኳስ ተጫዋቾች ስጋት ላይ መሆናቸውን ተሰምቷል…
1. ከፍተኛ አደጋ ተጋርብጦናል ብለዋል::
2. በመጥፋታቸው ድረገፅ ላይ ማስፈራርያ እየደረሳቸው እንደሆነ ገልፀዋል;;
3. ከኡጋንዳ ታፍነው ሊወሰዱ እንዲሚችሉ ጠቅሰው : ከዚህ አስወጡን እያሉ ነው::
4. በየሳምንቱ ቤት እየቀየርን እየተሽለኮለክን ነው ያለነው::
5. ተጫዋቾቹ ወደ ኤርትራ ከተመለሱ ከባድ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ገልፀዋል::
6. አሜሪካዊው ጠበቃቸው ኡጋንዳ ውስጥ እየተፈለጉ እንደሆነ ሰምተዋል::
7. ህይወታቸውን የሚገፉት በጎ አድራጊዎች በሚሰጣቸው እንደሆነ ተናግረዋል::
8. UNHCR ጥገኝነት ቢጠይቁም እስካሁን ተቀባይነትን አላገኙም :;
https://www.amharasport.net/2526/?fbcli ... Xutj8zXIm0