Page 1 of 1

@Ethio 360: የወያኔ ሚ/ር የነበረውና የኢሣት ወረኛው ኤርሚያስ ለገሰ የኦፒዲኦን ሚስጥር አጋለጠ፡፡

Posted: 01 Nov 2019, 21:24
by AbebeB
አደፓ ከኦደፓ ጋር ለመዋሀድ ያስቀመጠው ቅድሜ ሁኔታ አለ ተባለ፡፡ ያውም አዲስ አበባ ጉዳይ ነው በማለት ኤርሚያስ አጋለጠ፡፡ ይህ ማለት ኦደፓ ከአደፓ ጋር ለመዋሀድ አድስ አበባ የአማራ መሆኑን መቀበል ወይም ቢያንስ አዲስ አበባ የኦሮሞ መሬት ያለመሆኑን ኦደፓ ለአደፓ ቃል መግባት (መስማማት) ይጠበቅበታል ማለት ነው፡፡



Re: @Ethio 360: የወያኔ ሚ/ር የነበረውና የኢሣት ወረኛው ኤርሚያስ ለገሰ የኦፒዲኦን ሚስጥር አጋለጠ፡፡

Posted: 01 Nov 2019, 21:32
by Hameddibewoyane
AbebeB wrote:
01 Nov 2019, 21:24
አደፓ ከኦደፓ ጋር ለመዋሀድ ያስቀመጠው ቅድሜ ሁኔታ አለ ተባለ፡፡ ያውም አዲስ አበባ ጉዳይ ነው በማለት ኤርሚያስ አጋለጠ፡፡ ይህ ማለት ኦደፓ ከአደፓ ጋር ለመዋሀድ አድስ አበባ የአማራ መሆኑን መቀበል ወይም ቢያንስ አዲስ አበባ የኦሮሞ መሬት ያለመሆኑን ኦደፓ ለአደፓ ቃል መግባት (መስማማት) ይጠበቅበታል ማለት ነው፡፡ Says Abebe B from tigray pretending as Oromo :lol: