@Ethio 360: የወያኔ ሚ/ር የነበረውና የኢሣት ወረኛው ኤርሚያስ ለገሰ የኦፒዲኦን ሚስጥር አጋለጠ፡፡
አደፓ ከኦደፓ ጋር ለመዋሀድ ያስቀመጠው ቅድሜ ሁኔታ አለ ተባለ፡፡ ያውም አዲስ አበባ ጉዳይ ነው በማለት ኤርሚያስ አጋለጠ፡፡ ይህ ማለት ኦደፓ ከአደፓ ጋር ለመዋሀድ አድስ አበባ የአማራ መሆኑን መቀበል ወይም ቢያንስ አዲስ አበባ የኦሮሞ መሬት ያለመሆኑን ኦደፓ ለአደፓ ቃል መግባት (መስማማት) ይጠበቅበታል ማለት ነው፡፡
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42