Page 1 of 1

ኦዴፓ በመንግስት ተቋማት የሙያ ብቃት ሳይሆን አባልነትን ብቻ መስፈርት አድርጎ አባላቱን አከማችቷል ተባለ

Posted: 01 Nov 2019, 14:46
by simbe11
በእነዚህ ተቋማት ውስጥም የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ( ኦዴፓ) አባላት ያልተገባ ድርሻ ማግኘታቸው ታምኖበታል። ይህም ብቻ ሳይሆን ኦዴፓ በነዚህ ተቋማት ውስጥ የሙያ ብቃት ሳይሆን አባልነትን ብቻ መስፈርት አድርጎ አባላቱን አከማችቷል ተብሏል
Another joke of the century!!!!!!!!
The Amharas are asking to share the position with the Oromo. And that makes it just!!!! Really????