Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኦሮሞነት በቃኝ ! እጅግ መሰማት ያለበት ሰው !!

Post by Ethoash » 01 Nov 2019, 13:44

Horus wrote:
01 Nov 2019, 13:26
Re: ኦሮሞነት በቃኝ ! እጅግ መሰማት ያለበት ሰው !!
ይህ ዘፋኝ በጣም ነው የምወደው። አንድ ግዜ ስለጥሩሱ መበለዝ ሲያውራ ስዎች አስተካክለው ይሉኛል ። ለኔ ግን መታውቅያዬ ነው ብሎ መለስ።

ይህ ዘፋኝ ያልተረዳው ነገር ቢሆር ክሎሪን ጥርሱን ብቻ ሳይሆን መላ አካላቱ ውስጥ ያለውን አጥንት እየበላው መሆኑን ነው። ውንጂ ካፓኒ ይህንን መርዛማ ውሃ ያውቁ ስለነበር ለራሳቸው የተጣራ ውሃ በመጠጣት ለስራተኛው ግን የተበከለውን ውሃ ያስጠጡት ነበር። ብዙ ክስ አለ። እዚህ ካፓኒ ላይ ግን ክፓኒው ንብረቱን ተወርሶ ከአገር ውጥቶዋል ስለዚህ መንግስት አላፊነቱን መውስድ አለብት። ይህ የክሎሪን ብርዘት ከድሮ ከ፵ ዓመት በላይ ይታወቃል ። ታድያ ፊልተር
ወይም ሌላ ዘዴ ካለ ተጠቅሞ የ።ወንጂን ስውች እንደማዳን እንዴት አሁንም ድረስ ህፃናቶች በዚህ ከሜካል ይጠቃሉ ።። የአጥንት ካንስር የመያዝ ፱፫% እድል አላቸው ።

በጣም ቀላሉ ዜዴ እሎሪኑን ከመጠጥ ውሃ ለማስወገድ ። የመጠጥ ውሃውን ማፍላት ብቻ ይበቃል ለ፩፭ ወይም ለ፳ ደቂቃ ። ይህንን ዘዴ የጤና ሚኒስተር ቢናገሩ አሁን በጣም መልካም ነው።

Post Reply