Page 1 of 1

ትግሬዎች የኩናማ ብሄር ተውላጆችን እና የመብት ተሟጋቾችን በመርዝ በአሰቃቂ ሁኔታ እየገደሉ ነው!!

Posted: 01 Nov 2019, 13:06
by Maxi
ትግሬዎች የኩናማ ብሄር ተውላጆችን እና የመብት ተሟጋቾችን በመርዝ በአሰቃቂ ሁኔታ እየገደሉ ነው!!

ዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፖርቲ - ዓዴፓ Assimba Democratic Party-ADP

በማህበራዊ ሚዲያው Tiru Kunamawit በሚል የብዕር ስሟ የምትታወቀው የኩናማ ብሄር የማንነት ኣቀንቃኝ ትርሃስ ገብረፃድቅ ኪሮስ ከወራት በፊት በመቐለ ከተማ ከኣረፈችበት ሆቴል ሞታ መገኘቷን ዛሬ የደረሰን መረጃ ያመላክታል:: የሞቷ ምክንያት የምግብ መመረዝ ሊሆን እንደሚችል የመረጃ ምንጫችን ግምታቸውን ኣስቀምጠዋል::

በዚህ ኣጋጣሚ የፓርቲያችን ኣመራሮችና ኣባላት የተሰማንን ልባዊ ሃዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ከልብ እንመኛለን:: ታጋይ ያልፋል፣ ትግል ይቀጥላል… በመጨረሻም ጭቁኖች ሁሉ ነፃ ይወጣሉ!!

Re: ትግሬዎች የኩናማ ብሄር ተውላጆችን እና የመብት ተሟጋቾችን በመርዝ በአሰቃቂ ሁኔታ እየገደሉ ነው!!

Posted: 01 Nov 2019, 14:08
by sun
Maxi wrote:
01 Nov 2019, 13:06
ትግሬዎች የኩናማ ብሄር ተውላጆችን እና የመብት ተሟጋቾችን በመርዝ በአሰቃቂ ሁኔታ እየገደሉ ነው!!

ዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፖርቲ - ዓዴፓ Assimba Democratic Party-ADP

በማህበራዊ ሚዲያው Tiru Kunamawit በሚል የብዕር ስሟ የምትታወቀው የኩናማ ብሄር የማንነት ኣቀንቃኝ ትርሃስ ገብረፃድቅ ኪሮስ ከወራት በፊት በመቐለ ከተማ ከኣረፈችበት ሆቴል ሞታ መገኘቷን ዛሬ የደረሰን መረጃ ያመላክታል:: የሞቷ ምክንያት የምግብ መመረዝ ሊሆን እንደሚችል የመረጃ ምንጫችን ግምታቸውን ኣስቀምጠዋል::

በዚህ ኣጋጣሚ የፓርቲያችን ኣመራሮችና ኣባላት የተሰማንን ልባዊ ሃዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቿም መፅናናትን ከልብ እንመኛለን:: ታጋይ ያልፋል፣ ትግል ይቀጥላል… በመጨረሻም ጭቁኖች ሁሉ ነፃ ይወጣሉ!!

hmm... 8)

Nothing is more poisonous and fatal for Ethiopians and mamma Ethiopia itself than your non STOP poisonous fake news and criminal Nazi propaganda. This is what the public should know and keep light years away from you because you are the Pope and Patriarch of hate speech and violence promotion.
:mrgreen: