የአማራ ክልል የጃዋርን tv(OMN )ን እና ONN ሜድያ ሰላም አዋኪዎች ናቸው ሲል : የአማራ ባለስልጣን ደሞ ጃዋር ለፍርድ መቅረብ አለበት አሉ::
Posted: 01 Nov 2019, 10:01
አሁን አንዱ መነጋገርያው : የአማራ ክልል የጃዋርን ሜድያ OMN ን እና ONNን ሽብር ፈጣሪዎች ናቸው ስል ወቀሰ::
በተያያዥ የብአዴን ማዕከላዊ አባል እና የሰላም ሚንስትር ሚንስቴር ዴታ ዶክተር ስዩም መስፍን በፌስ ቡክ ገፁ “ግዜው አጠረም ለዘመም ጃዋር በሕግ መጠየቁ አይቀሬ ነው:: ”ብሏል::
በተያያዥ የብአዴን ማዕከላዊ አባል እና የሰላም ሚንስትር ሚንስቴር ዴታ ዶክተር ስዩም መስፍን በፌስ ቡክ ገፁ “ግዜው አጠረም ለዘመም ጃዋር በሕግ መጠየቁ አይቀሬ ነው:: ”ብሏል::