Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4479
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የአማራ ልዩ ኃይል እና የትግራይ ልዩ ሀይል ተፋጠዋል

Post by Abaymado » 01 Nov 2019, 04:13

ዛሬ ጥቅምት 20/2012 አሁን በዚህ ሰዓት የትህነግ ልዩ ሃይል እና የአማራ ልዩ ሃይል መሳሪያዎቻቸውን ደግነው አዋሳኝ ድንበር ላይ መፋጠጣቸው ተነግሯል። የሁለቱም ጦር በገጠር ቀበሌዎች ባሉ አዋሳኝ ቦታዎች ጭምር መፋጠጣቸው ታውቋል። በትላንተናው ዕለት የትህነግ ልዩ ሃይል በከባድ መሳሪያ ታግዞ በራያ አላማጣ በኩል እየተጠጋ መሆኑን ማስታወቃችን ይታወሳል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በራያ ዋጃ #ማዶከተማ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ ለምን ጉዳይ እንደሆነ ባይታወቅም የትህነግ ባለስልጣናት እና ምሁራን ከአማራ (ከአካባቢው) ተወካዮች ጋር እየተነጋገሩ ለመሆናቸው ተረጋግጧል።
= እርቅ የሚባል ከሆነ እርቁ በወረዳ አመራር ደረጃ የሚያልቅ አይሆንም። ይህን የማድረግ ስልጣን (mandate) አላቸው ብየ አላምንም።
= ይህ አይነት ንግግር በአካባቢው የተመደው የመከላከያ ሰራዊት ሊያውቀው ይገባል። ካልሆነ ግን ውጤቱ በህዝቡ ላይ የከፋ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም።
የራያ ህዝብ በትህነግ እየተገደለ ፣ እየታፈነ ፣ እየተፈናቀለ እና በህልውና አደጋ ውስጥ ባለበት በዚህ ፈታኝ የትግል ወቅት ከትህነግ ጋር እግሩን ዘርግቶ የሚወያይ የአማራ ባልስልጣን፤ በአስቸኳይ ጀርባው ተጠንቶ አዴፓ አስፈላጊውን እርምጃ ሊወስድ ይገባል። ካልሆነ ግን በራያ ህዝብ ውስጥ የሚፈጠረው ስሜት ጥሩ አይሆንም!!!
ለማንኛውም ትህነግ በዚህ ወቅት እየሄደበት ያለው ሃገር የማተራመስ ተግባር ከሌሎች ሃይሎች ጋር እየተቀናጀ እና እየተናበበ የሚያደርገው በመሆኑ የመከላከያ ሰራዊት በትኩረት እንዲከታተል ያስፈልጋል። ለምሳሌ የዛሬውን ውጥረት ለመፍጠር ያለመው በሌሎች የኦሮሞ አካባቢዎች ግጭት ሊፈጠር ይችላሉ በሚል እሳቤ እንደሆነ መገመት አይከብድም። አሁንም ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
የራያ ጉዳይ የመላው ኢትዮጵያዊ ጉዳይ በመሆኑ የሁላችንም ትኩረት ወደ ራያ ህዝብ እንዲሆን እጠይቃለሁ!!!\
Dejene Assefa
https://www.satenaw.com/amharic/archives/72241

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የአማራ ልዩ ኃይል እና የትግራይ ልዩ ሀይል ተፋጠዋል

Post by sun » 01 Nov 2019, 20:39

Abaymado wrote:
01 Nov 2019, 04:13

ዛሬ ጥቅምት 20/2012 አሁን በዚህ ሰዓት የትህነግ ልዩ ሃይል እና የአማራ ልዩ ሃይል መሳሪያዎቻቸውን ደግነው አዋሳኝ ድንበር ላይ መፋጠጣቸው ተነግሯል። የሁለቱም ጦር በገጠር ቀበሌዎች ባሉ አዋሳኝ ቦታዎች ጭምር መፋጠጣቸው ታውቋል። በትላንተናው ዕለት የትህነግ ልዩ ሃይል በከባድ መሳሪያ ታግዞ በራያ አላማጣ በኩል እየተጠጋ መሆኑን ማስታወቃችን ይታወሳል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በራያ ዋጃ #ማዶከተማ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ ለምን ጉዳይ እንደሆነ ባይታወቅም የትህነግ ባለስልጣናት እና ምሁራን ከአማራ (ከአካባቢው) ተወካዮች ጋር እየተነጋገሩ ለመሆናቸው ተረጋግጧል።
= እርቅ የሚባል ከሆነ እርቁ በወረዳ አመራር ደረጃ የሚያልቅ አይሆንም። ይህን የማድረግ ስልጣን (mandate) አላቸው ብየ አላምንም።
= ይህ አይነት ንግግር በአካባቢው የተመደው የመከላከያ ሰራዊት ሊያውቀው ይገባል። ካልሆነ ግን ውጤቱ በህዝቡ ላይ የከፋ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም።
የራያ ህዝብ በትህነግ እየተገደለ ፣ እየታፈነ ፣ እየተፈናቀለ እና በህልውና አደጋ ውስጥ ባለበት በዚህ ፈታኝ የትግል ወቅት ከትህነግ ጋር እግሩን ዘርግቶ የሚወያይ የአማራ ባልስልጣን፤ በአስቸኳይ ጀርባው ተጠንቶ አዴፓ አስፈላጊውን እርምጃ ሊወስድ ይገባል። ካልሆነ ግን በራያ ህዝብ ውስጥ የሚፈጠረው ስሜት ጥሩ አይሆንም!!!
ለማንኛውም ትህነግ በዚህ ወቅት እየሄደበት ያለው ሃገር የማተራመስ ተግባር ከሌሎች ሃይሎች ጋር እየተቀናጀ እና እየተናበበ የሚያደርገው በመሆኑ የመከላከያ ሰራዊት በትኩረት እንዲከታተል ያስፈልጋል። ለምሳሌ የዛሬውን ውጥረት ለመፍጠር ያለመው በሌሎች የኦሮሞ አካባቢዎች ግጭት ሊፈጠር ይችላሉ በሚል እሳቤ እንደሆነ መገመት አይከብድም። አሁንም ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
የራያ ጉዳይ የመላው ኢትዮጵያዊ ጉዳይ በመሆኑ የሁላችንም ትኩረት ወደ ራያ ህዝብ እንዲሆን እጠይቃለሁ!!!\
Dejene Assefa
https://www.satenaw.com/amharic/archives/72241
hmm... 8)

Please ask help if you need Peace Keeping forces between the two warring forces, so that innocent citizens blood may not be spilled just for the sake of dirty Medieval elite politics and hedonistic shameful power mongering. :oops:

Post Reply