https://www.youtube.com/results?search_ ... 0%E1%89%A6
እንደ ክርስቶስ ከሙታን የተነሳው ምድረ ከብድ አቦ ገዳም፣ የዘር ማንዘሬ አጽም ማረፊያ ቅዱስ ምድር !! ክስታኔ፣ ጉራጌ፣ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለን !!
Last edited by Horus on 01 Nov 2019, 02:38, edited 3 times in total.
Re: እንደ ክርስቶስ ከሙታን የተነሳው ምድረ ከብድ አቦ ገዳም፣ የዘር ማንዘሬ አጽም ማረፊያ ቅዱስ ምድር !!
ክብር ለኒያ ጽኑ ወላጆቻችን ይህን ታቦት ደብቀው ዛፍ ላይ እያደሩ ዋሻ ቆፍረው ይህን ዘላለም ለሰጡን እኒያ አለት አባቶች !!!
Re: እንደ ክርስቶስ ከሙታን የተነሳው ምድረ ከብድ አቦ ገዳም፣ የዘር ማንዘሬ አጽም ማረፊያ ቅዱስ ምድር !! ክስታኔ፣ ጉራጌ፣ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለን !!
እኔ ማዝነው አባቴ ይህን ሳይሳይ በማለፉ ብቻ ነው። በእምነታቸው ጸንተው ለእድገትና ስልጣኔ የሚተጉ ብጹአን ናቸው !!
Re: እንደ ክርስቶስ ከሙታን የተነሳው ምድረ ከብድ አቦ ገዳም፣ የዘር ማንዘሬ አጽም ማረፊያ ቅዱስ ምድር !! ክስታኔ፣ ጉራጌ፣ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለን !!
ምድረ ከብድ፣ ዝቋላ ፣አዳዲ ያባቶቻችን ክቡር ቅዷስ ምድር ፣ ገና እውነቱ የልተነገረ ምስጢር !