Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

በለማ ተጽፎ በጀዋር ዳይሬክተርነት ለ2አመት የታየው ደራማ መጋቤት 2012 ይጠናቀቃል።

Post by Jirta » 31 Oct 2019, 14:43

አብይ ለማ እና ጀዋር የጻፉለትን ተውኔት በሚገባ እየተወነ ነው። በድኑ በአዴን ደግሞ ተመልካች ነው። ደራማው መጋቤት 2012 ይጠናቀቃል።